የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ሃላፊ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ የተመራው የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ጋር ተወያየ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ አርሲ ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ አርሲ ዞን ምርጫ ቦርድ ማስተባበሪያ አስታወቀ። የዞኑ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል አስተባባሪ አቶ ተስፋዬ በቀለ በዞኑ 11 የምርጫ ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመጪው ምርጫ ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የቻግኒ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኞ ለሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ድምጻቸውን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የቻግኒ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በቻግኒ የምርጫ ክልል በአጠቃላይ 72 የምርጫ ጣቢያዎች መኖራቸውንና ከ49 ሺህ በላይ መራጮች መመዝገባቸውን ከምርጫ ክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ስደተኞች ጉዳይ ላይ የሚመክረው የልዑካን ቡድን ወደ ሳዑዲ አረቢያ አቀና Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ስደተኞች ጉዳይ ላይ የሚመክረው የልዑካን ቡድን ወደ ሳዑዲ አረቢያ አቅንቷል፡፡ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና ሌሎች ባለደርሻ አካላት የተወጣጣ ልዑክ ነው በኢትዮጵያ ስደተኞች ጉዳይ ላይ ለመምከር ወደ ሳዑዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ ፖሊሳዊ የደንብ ልብስና ዓርማ መቀየሩን ምክንያት በማድረግ የማብሰሪያ መርሀ-ግብር አዘጋጀ Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ፖሊሳዊ የደንብ ልብስና ዓርማ መቀየሩን ምክንያት በማድረግ የማብሰሪያ መርሀ-ግብር ሊያካሂድ መሆኑን ገለፀ፡፡ ይህን ተከትሎ በዕለቱ ልዩ ልዩ መርሃ ግብሮች የሚከናወኑ በመሆኑ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና “እመርጣለሁ ፤ አረንጓዴ አሻራዬን አኖራለሁ ” በሚል ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ ከ2.8 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተዘጋጅተዋል Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን ሰኞ "እመርጣለሁ ፤ አረንጓዴ አሻራዬን አኖራለሁ " በሚል ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ችግኞች መዘጋጀታቸው ተገለፀ ፡፡ ሀገራዊ ምርጫን ከአረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኪንግደም ኢትዮጵያ ናይለን ኃ.የተ.የግ.ማህበር በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የናይለን ምርት ጀመረ Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኪንግደም ኢትዮጵያ ናይለን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የናይለን ምርት ጀመረ፡፡ ኩባንያው በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የገነባወ ፋብሪካ በቻይና ካለው እናት ፋብሪካው በሦስት እጥፍ የሚበልጥና…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ ከቻይና ቀይ መስቀል ማህበር 100 ሺህ የኮቪድ-19 ክትባት ሊረከብ ነው Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከቻይና ቀይ መስቀል ማኅበር የተደረገለትን 100 ሺህ የሲኖፋርም ኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ ነገ ይረከባል፡፡ ማኀበሩ ከቻይና ቀይ መስቀል ማኀበር የተደረገለትን ድጋፍ በጤና ሚኒስቴር በኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የድምፅ መስጫና ሌሎች ቁሳቁሶች ድሬዳዋ ደረሱ Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ሰኞ ለሚካሄደው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የድምፅ መስጫና ሌሎች ቁሳቁሶች ድሬዳዋ መድረሳቸው ተገለፀ፡፡ በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የድሬዳዋ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ዚያድ ያሲን በምርጫ ክልሎቹ ዛሬ የደረሱት የምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና መራጮች አስፈላጊውን የኮቪድ 19 ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች ድምፅ ለመስጠት ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በሚሄዱበት ወቅት አስፈላጊውን የኮቪድ 19 ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና የምርጫ ቦርድ አሳሰቡ፡፡ ቦርዱ ለምርጫ አስፈፃሚዎች የኮቪድ 19…