የሀገር ውስጥ ዜና መጪው ሀገራዊ ምርጫ ሂደትን ለመታዘብ ታዛቢዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊ የምርጫ ሂደትን ለመታዘብ ታዛቢዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ይገኛሉ፡፡ ትናንት ማምሻውን የቀድሞው የናይጄሪያ ኘሬዚዳንትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ወጣቶች ተናገሩ Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ወጣቶች ተናግረዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ወጣቶች የምርጫውን ውጤት በፀጋ መቀበል ከሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ የሰላም ግንባታ ላይ የደህንነት እና የጸጥታ አካላት ዕይታ” በሚል ርዕስ ውይይት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jun 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ጦር ኮሌጅ ከሰላም ሚኒስቴርና ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "በሀገራዊ የሰላም ግንባታ ላይ የደህንነት እና የጸጥታ አካላት ዕይታ" በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በመጪው ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ Feven Bishaw Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በመጪው ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ገለፁ፡፡ አንዳንድ የከተማዋ ነዋሪዎች ለጣቢያችን በሰጡት አስተያየት ካርዳችንን ተጠቅመን ይመራናል ብለን ያሳብነውን ፓርቲ ለመምረጥ ዝግጁ ነን…
ቴክ አብዛኛዎቹ የራንሰምዌር (ቫይረስ) ጥቃት ያስተናገዱ ተቋማት ለዳግም ጥቃት እየተዳረጉ ነዉ- ጥናት Feven Bishaw Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመረጃ መንታፊዎች የተያዘባቸዉን መረጃ ለማስለቀቀ የራንስም ክፍያ ከከፈሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች መካከል 80 ከመቶ የሚሆኑት ድርጅቶች ለዳግም ጥቃት መጋለጣቸዉን የሳይበርሰን ጥናት ጠቁሟል ሳይበርሰን የተሰኘው የሳይበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጃፓን መንግስት ለዓለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ማሠልጠኛ ተቋም ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግሥት ለዓለም አቀፍ የሠላም ማስከበር ማሠልጠኛ ተቋም የ850 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ። የገንዘብ ድጋፉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት መርኃ ግብር በኩል የሚያልፍ ሲሆን፤ ለማሠልጠኛ ተቋሙ አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል ለአቅመ ደካማ አረጋውያን የሚሆን የቤት ግንባታ ጀመረ Feven Bishaw Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ለአቅመ ደካማ አረጋውያን የሚሆን የቤት ግንባታ ጀመረ፡፡ ግንባታውን ያስጀመሩት የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ብርሃኑ በቀለ የመከላከያ ስራዊቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሰላም ለአፍሪካ ቀንድ ደህንነት ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም በምክትል ዋና ፀሐፊ ማዕረግ በናይሮቢ የሚገኘው የተባበሩት መንግስትታት ድርጅት ዋና ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር ጄኔራል ከሆኑት ሀዋ ባንጉራ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍን ለማፋጠን የፀጥታ ሃይሉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በልዩ ትኩረት እየሰራ ነው- ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ Feven Bishaw Jun 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ኃላፊዎች ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሊይ አማካሪ ጋአቪን ግርምስታት፣ በፕሮግራሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሪታኒያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የፋርማሲዩቲካልና የህከምና መሳሪያዎች ኢንቨስትመንት ዙሪያ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Jun 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በአፍሪካ አድቫይዘሪ ፓርትነር አዘጋጅነት “የኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታዎች በኢትዮጵያ” በሚል በለንደን በውይይት ተደረገ፡፡ በውይይቱ የብሪታንያ የውጪ ጉዳይና የአለምአቀፍ ትብብር መስሪያ ቤት የስራ…