Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ልምዷን ለጎረቤት ሀገራት እንዲያካፍሉ ከአምባሳደሮች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በጎረቤት ሀገራት ከሚገኙ ኢትዮጵያን ከሚወክሉ አምባሳደሮች ጋር በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡ ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት 1 ቢሊየን ችግኝ…

የገንዘብ ሚኒስቴር ግምታቸው 2 ሚሊየን ብር የሚሆኑ ግብአቶችን ለመቄዶንያ የአዕምሮና አረጋዊያን መርጃ ማዕከል አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ግምታቸው 2 ሚሊየን ብር የሚሆኑ የኮንስትራከሽን፣የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን፣የተሸከርካሪ ጎማዎችንና ምንጣፍ ግብአቶችን ለመቄዶንያ የአዕምሮና አረጋዊያን መርጃ ማዕከል አበርክቷል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሪት…

ኢትዮጵያና አልጄሪያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ በትብብር ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከአልጀሪያ የኢነርጂ ማስፋፊያ እና ታዳሽ ሃይል ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሸመስ ኢዴን ሺቱር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በሁለቱ አገራት መካከል በታዳሽ ኃይል እና…

ከ650 በላይ ከስደት ተመላሽ ዜጎች በተለያዩ የሙያ መስኮች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሲያሰለጥናቸው የነበሩ ከ650 በላይ ከስደት ተመላሽ ዜጎችን ዛሬ አስመርቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከከተማ አስተዳደሩ ቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ለአራተኛ ዙር ነው ከስደት…

ምክር ቤቱ 561 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ለዝርዝር እይታ መራ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 561 ነጥብ 67 ቢሊየን ብር ሆኖ በቀረበለት የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ለቋሚ ኮሚቴ መራ፡፡ ምክር ቤቱ በጠቅላይ…

ኢትዮጵያ ላይ የተጣለ የኢኮኖሚ ማዕቀብ የለም

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ላይ የተጣለ የኢኮኖሚ ማዕቀብ እንደሌለ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ዛሬ የ2014 ረቂቅ በጀት ላይ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወቃል፡፡ አቶ አህመድ ከምክር ቤቱ አባላት…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የፖለቲካ ፓርቲዎችን የማጠቃለያ ክርክር አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በመጋበዝ ሲያደርግ የነበረውን የማጠቃለያ ክርክር አካሄደ፡፡ ጣቢያው የፖለቲካ ፓርቲዎችን በመጋበዝ ለዘጠኝ ጊዜ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ክርክር…

የቀበሌ ቤቶች ባሉበት አካባቢ ነዋሪዎቹ ሳይነሱ የቤት ማልማት ስትራቴጂ ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀበሌ ቤቶች ባሉበት አካባቢ ነዋሪዎቹ ሳይነሱ የቤት ማልማት ስትራቴጂ እንደሚተገበር የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው አማራጭ የቤት ልማት አቅርቦት ዳይሬክተር አቶ ጳውሎስ ታምራት…

326 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 326 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ከተማ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። ዜጎቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ…

የዓለም ደም ለጋሾች ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ደም ለጋሾች በዓለምና በኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑን አስመልክተው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው “ደም በመለገስ የወገኖችን ህይወት ለማስቀጠል ለምታበረክቱት ውድ ስጦታ ምስጋና…