Fana: At a Speed of Life!

6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላማዊና ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጀት መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገራዊው ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፌዴራል እና የክልል የደህንነትና የፀጥታ መዋቅር በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውን የብሔራዊ ደህንነትና መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። የፌዴራል እና የክልል የደህንነት…

ናፍታሊ ቤኔት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ቃለ መሃላ ፈፀሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ናፍታሊ ቤኔት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእስራኤል 13ኛው ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ነው ቃለ መሃላ የፈፀሙት፡፡ ያኢር ላፒድ ደግሞ ተለዋጭ የእስራኤል…

የቻይና መንግስት 400 ሺህ ዶላር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና መንግስት የጨቅላ ህፃናት ሞት ለመከላከል የሚያስችል 400 ሺህ ዶላር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶች ለጤና ሚኒስቴር አስረክቧል። እርዳታው የቻይና መንግስት በትግራይ እና በደቡብ ክልሎች የሚገኙ ሁለት ዞኖች ውስጥ የጨቅላ…

በትግራይ የሰቆጣ ቃል ኪዳን ፕሮግራም የ10 ወራት የሥራ አፈጻጸም ተገመገመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ የሰቆጣ ቃል ኪዳን ፕሮግራም የ10 ወራት የሥራ አፈጻጸም ተገመገመ፡፡ በግምገማው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይን ጨምሮ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ…

በመቐለ ከተማ የሚገኙ የጤና ተቋማት በሙሉ አቅማቸው አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ የሚገኙ የጤና ተቋማት በሙሉ አቅማቸው የህክምና አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ ከ60 በላይ ተንቀሳቀሽ ክሊኒኮች ተዘዋውረው የህክምና አገልግሎት በመስጠት ላይ…

አምስት ሀገራት በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባላት እንዲሆኑ ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ሀገራት በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባላት እንዲሆኑ ተመርጠዋል፡፡ በዚህም አልባኒያ፣ብራዚል፣ጋቦን፣ጋና እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባላት ሆነው የተመረጡ ሃገራት ናቸው፡፡ ሃገራቱ…

በ11 ወራት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ባለፉት 11 ወራት በተሰራው ጠንካራ የኮንትሮባድን ቁጥጥር ሥራ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ…

የህዳሴው ግድብ የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም እንዲያረጋግጥ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ሊጠናከር ይገባል- ዶ/ር አረጋዊ በርሄ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም እንዲያረጋግጥ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ጥሪ…

የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ሠራተኞች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ39 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራ ባለፉት 11 ወራት ከ39 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን…

የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስተባበርያ 58 መኪኖችን ድጋፍ አደረገ

የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አርብቶአደር ማህበረሰብ በስፋት በሚኖርባቸው በሶማሌ፣ አፋር፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የልማት ሥራዎችን እና ማህበራዊ አገልግሎቶችን ቀልጣፋ ለማድረግ የሚውሉ መሆናቸው ተነግሯል፡፡ በሚኒስትር…