Fana: At a Speed of Life!

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሊቅ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ በ90 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ፕሮፌሰር ጌታቸው ከ1950 አስከ 1960ዎቹ በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ በሴማዊ ቋንቋ ጥናት፣ በአማርኛ ግዕዝ ሥነ-ጹሑፍ እና ሰዋሰው በመምህርነት…

በ140 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የቦዲቲ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን በ140 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የቦዲቲ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ሳኒቴሽንና ሀይጂን ፕሮጀክት ተመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ፣በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ተሽከርካሪ የዘረፉ 12 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን ተሽከርካሪ የዘረፉ 12 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ሃላፊ ኮማንደር አስቻለው ዓለሙ እንደገለፁት በዞኑ በአዳሚ ቱሉ ጅዱ…

በሐረማያ ከተማ በ48 ሚሊየን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረማያ ከተማ በ48 ሚሊየን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። ከፕሮጀክቶቹ ውስጥ የኮብልስቶን ንጣፍ ጨምሮ የገበያ ማዕከልና ጤና ጣቢያ እንደሚገኙበት የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሙለታ ቡሽራ ተናግረዋል፡፡ ፕሮጀክቶቹም…

337 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 337 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸው ከውጭ…

በባህርዳር ከተማ 598 ማህበራት የ10 በመቶ ቁጠባ ዝግ እንዲያደርጉ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ከተማ 598 ማህበራት ከዛሬ ጀምሮ የ10 በመቶ ቁጠባ ዝግ እንዲያደርጉ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ኮሚቴ ወሰነ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ የተደራጁ ሁሉንም ቤት ፈላጊ ማህበራት ለማስተናገድ ከፍተኛ ጥረት…

በቢሾፍቱ ከተማ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ 63 የሚሆኑ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ 63 የሚሆኑ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። ከተመረቁት ፕሮጀክቶች ውስጥ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፣ጤና ጣቢያ፣ የአስተዳደር ህንፃ፣ የአረጋውያን ማዕከል፣ ትምህርት ቤቶች ፣ የስፖርት ማዕከል…

የቦረና ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ

   አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርትን ተደራሽ ለማድረግ በ350 ሚሊየን ብር በሆነ ወጪ የተገነባው የቦረና ዩኒቨርሲቲ ተመርቋል፡፡ የቦረና ህዝብ ታላቅነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል የለውጡ መንግስት በትኩት…

በወላይታ ዞን በ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የወይቦ ግድብና መስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳና የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በወላይታ ዞን በ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባውን የወይቦ ግድብና መስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ…

በሶማሌ ክልል ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የደም ባንክ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን በኤረር ዞን ፊቅ ከተማ ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የደም ባንክ መረቁ፡፡ ከአሁን በፊት በክልሉ አንድ የደም ባንክ ብቻ የነበረ ሲሆን ከለውጡ…