የሀገር ውስጥ ዜና 95 የሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Feven Bishaw Jun 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጂና በቦረና ዞን በተደረገው ዘመቻ 95 የሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በተደረገው ዘመቻም 95 የሸኔ ተጣቂዎች ሲደመሰሱ በርካቶች ደግሞ እንደቆሰሉ ታውቋል፡፡ በተጨማሪም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢፋ ቦሩ ሀጫሉ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ Feven Bishaw Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ36 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የአሰላ ከተማ ኢፋ ቦሩ ሀጫሉ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ በኦሮሚያ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ የሚመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በወሊሶ ከተማ ትምህርት ቤት እና ሆስፒታል መረቁ Feven Bishaw Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በወሊሶ ከተማ ትምህርት ቤት እና ሆስፒታል መርቀው ከፍተዋል፡፡ በከተማው የኢፋ ቦሩ አርፋን ወሊሶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የወሊሶ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ የእንስሳት ገበያ ማዕከል፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻሸመኔ ከተማ በ5 ሚሊየን ብር የተደራጀው አይሲቲ ማዕከል ተመረቀ Feven Bishaw Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በ5 ሚሊየን ብር የተደራጀው የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ (አይ ሲ ቲ) ማዕከል ተመረቀ፡፡ ማእከሉ 25 ኮምፒዩተሮች ያሉትና ኮምፒዩተሮቹም የመፅሐፍት መረጃ ክምችት ያላቸው መሆኑን ተነግሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡኢ የኤሌክትሪክ ሀይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተመረቀ Feven Bishaw Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የቡኢ የኤሌክትሪክ ሀይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ፣ የሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና 13ኛው የፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)13ኛው የፌደራል፣የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባኤው በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫና በህዳሴ ግድብ የሁለተኛ ዙር የውሀ ሙሌት ዙሪያ በስፋት ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ ከ3 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሰረተ ልማቶች ተመረቁ Feven Bishaw Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ በ3 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሰረተ ልማቶች ተመረቁ፡፡ ፕሮጀክቶቹ ከከተማ አስተዳደሩ፣ ከዓለም ባንክ፣ ከጥረት ኮርፖሬት፣ ከክልሉ መንግስትና ከፌደራል መንግስት በተገኘ ገንዘብ የተሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውይይት እየተደረገ ነው Feven Bishaw Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ዓለም አቀፍ ህግ፣ የግጭት አፈታትና ሉዓላዊነት በሚሉ ጉዳዮች በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውይይት እየተደረገ ነው። የመድረኩ ዓላማ ምክንያታዊ ያልሆነውን ጫና በመረዳት ጫናውን በተጠና እና ምክንታዊ በሆነ መንገድ መመለስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ከዛሬ ጀምሮ የኮሌራ ክትባት ይሰጣል Feven Bishaw Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከዛሬ ጀምሮ የኮሌራ ክትባት መሰጠት ሊጀምር መሆኑ ተገለፀ፡፡ በክትባቱ ከ2 ሚሊየን በላይ ሰዎች ተደራሽ የሚሆኑ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 7 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር በመሆን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ Feven Bishaw Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር በመሆን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን…