Fana: At a Speed of Life!

በሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች 1ነጥብ 5 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም 1ነጥብ 5 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ ለዚህም በአማራ ልማት ማህበር የሚመራ ዐቢይ ኮሚቴ ተዋቅሮ ስራ መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ኮሚቴው በሰሜን ሸዋ…

የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለይፋዊ ስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡…

ጀርመን ለኢትዮጵያ ለአስቸኳይ ጊዜ የሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 8 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጀርመን ለኢትዮጵያ ለአስቸኳይ ጊዜ የሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 8 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች፡፡ ሃገሪቱ ድጋፉን ያደረገችው በዓለም የምግብ ፕሮግራም በኩል መሆኑ ታውቋል፡፡ ድጋፉ በትግራይ ክልል በሰላም…

ብርሃን ባንክ የሞባይል ፖስ ስርዓትን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ብርሃን ባንክ ከሳንቲም ፔይ ኢንጂነሪንግ ጋር በመሆን ሞባይል ፖስ የተሰኘ በተንቀሳቃሽ የመክፈያ መሳሪያ አማካኝነት ከፍያዎችን መፈጸም የሚያስችል ስርዓት ይፋ አደረገ:: ስርዓቱ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው ተብሏል፡፡ ይህን…

አሜሪካ በካሜሩን ከተከሰተው አመፅ ጋር ተያይዞ የቪዛ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በካሜሩን ከተከሰተው አመፅ ጋር በተያያዘ በግለሰቦች ላይ የቪዛ እገዳ አድርጋለች፡፡ ሃገሪቱ እገዳውን ያደረገችው በሰሜን ምዕራብ ካሜሩን ሁከት በማነሳሳት በተጠረጠሩ ሰዎች ላይ መሆኑ ታውቋል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 12 የኩላሊት ዕጥበት ማሽኖች ድጋፍ ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 12 የኩላሊት ዕጥበት ማሽኖች በካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ተደረገለት። የድጋፉ አስተባባሪ አቶ ግርማ አበበ በዩኒቨርሲቲ ሆስቲታሉ ያለውን አገልግሎት በተወሰነ መንገድ…

“አባ ጅፋር ለመፎ” የተሰኘ ሙዚቃዊ ታሪካዊ ተውኔት ለእይታ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “አባ ጅፋር ለመፎ” የተሰኘ ሙዚቃዊ ታሪካዊ ተውኔት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለእይታ ቀርቧል፡፡ ተውኔቱ በጅማ ዩኒቨርሲቲ አምፊ ቲያትር በ3ኛ ዓመት የትያትር ጥበባት ተማሪዎች አማካይነት የተተወነ ነው፡፡ በአባ ጅፋር ለመፎ…

ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን 1 ሚሊየን 80 ሺህ ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለጸ፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ኮድ 3 የሆነ የጭነት መኪና እቃዎቹን ይዞ ከባሌ ዞን ሮቤ ከተማ ወደ ሻሸመኔ ከተማ ሲጓጓዝ ነው በህብረተሰብ…

በምስራቅ ሸዋ ዞን ጉምቢቹ ወረዳ የተገነባው ኢፋ ቦሩ ጉምቢቹ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን ጉምቢቹ ወረዳ በ35 ሚሊየን 900 ሺህ ብር የተገነባው ኢፋ ቦሩ ጉምቢቹ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ የኦሮሚያ ክልልብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማና የክልሉ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በመደበኛ ስብሳባው ማሻሻያ የሚደረግባቸው አዋጆች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ የፓርላማ ዘመን 6ኛ ዓመት በ2ኛ መደበኛ ስብሳባው ማሻሻያ የሚደረግባቸው አዋጆች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ማሻሻያ ያስፈልጋል ተብሎ የተቀረቡት…