የሀገር ውስጥ ዜና በቢሾፍቱ ስማርት ሲቲ ፕሮጀክትን ለማስጀመር የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የቢሾፍቱ ስማርት ሲቲ ፕሮጀክትን ለማስጀመር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ መርካቶ ምን ተከሰተ…? Feven Bishaw Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በመርካቶ አካባቢ አንዳንድ ነጋዴዎች ንብረት ሊወረስ ነው፤ ሱቃችን ሊዘጋ ነው የሚል ውዥንብር ውስጥ ገብተዋል። ውዥንብሩ ከየት መጣ የሚለውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ማጣራት፤ በደረሰኝ እንዲገበያዩ የሚጠበቅባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኅብረ-ብሔራዊ አንድነት ያለ ሀገራዊ መግባባት አይጸናም – አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር Feven Bishaw Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ-ብሔራዊ አንድነት ያለ ሀገራዊ መግባባት እንደማይጸና የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አስገነዘቡ፡፡ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል መሪ ሐሳብን በሚመለከት ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በዚሁ…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን ተሸነፈ Feven Bishaw Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በብራይተን ተሸንፏል፡፡ ምሽት 2፡30 በተደረገው ጨዋታ ብራይተን ማንቼስተር ሲቲን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የብራይተንን ግቦች ዣኦ ፔድሮ እና ማት…
ስፓርት ዎልቭስ፣ ብሬንት ፎርድና ፉልሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Feven Bishaw Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረጉ የ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዎልቭስ፣ ብሬንት ፎርድና ፉልሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋ፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረጉ 4 ጨዋታዎች ዎልቭስ ሳውዝ ሃፕተንን፣ ፉልሃም ክሪስታል ፓላስን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም 5ጂ የሞባይል አገልግሎትን በቢሾፍቱ ከተማ አስጀመረ Feven Bishaw Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል አገልግሎትን በቢሾፍቱ ከተማ አስጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ፣ የቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ፣ አባ ገዳዎች፣ሃደ ሲንቄዎችና የከተማው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፓኪስታን በቦምብ ፍንዳታ የ25 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታኗ ባሎቺስታን ግዛት በሚገኝ የባቡር ጣቢያ ላይ በተከሰት የቦምብ ፍንዳታ ቢያንስ የ25 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል፡፡ በባቡር ጣቢያው ከ100 በላይ ተጓዦች እንደነበሩ የተገለፀ ሲሆን÷ከሟቾቹ በተጨማሪ ከ60 በላይ ሰዎች መቁሰላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና “The Green Legacy” ዘጋቢ ፊልም በተለያዩ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ ሊቀርብ ነው Feven Bishaw Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ የተገኙ ውጤቶችን የሚያሳየው “The Green Legacy” የተሰኘው ዓለም አቀፍ ዘጋቢ ፊልም ከዛሬ ጀምሮ በተለያዩ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ እንዲቀርብ መመረጡን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠላምና ፀጥታው ዘርፍ ልዩ ክብር የሚሰጠው ሙያ ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የሠላምና ፀጥታው ዘርፍ ልዩ ክብር የሚሰጠው ሙያ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ በ2016 በጀት ዓመት የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አመራሮች፣ አባላት እንዲሁም ለተልዕኮው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞዋ የአሜሪካ ም/ቤት አፈ ጉባኤ ለዲሞክራቶች ሽንፈት ፕሬዚዳንት ባይደንን ተጠያቂ አደረጉ Feven Bishaw Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞዋ የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ ለዲሞክራቶች ሽንፈት ተሰናባቹን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን ተጠያቂ አድርገዋል፡፡ ባይደን ከውድድሩ ቀደም ብለው እራሳቸውን አግልለው ቢሆን ኖሮ ዲሞክራቶች ሌሎች እጩዎች…