የሀገር ውስጥ ዜና ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ወደ አክራ በረራ አደረገ Feven Bishaw Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ወደ ጋና አክራ በረራ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሌላኛዋ የምዕራብ አፍሪካ መዳረሻ የሆነችው የጋና ዋና ከተማ አክራ በአፍሪካ የመጀመሪያውን ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ ከጎንደር ከተማ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በወቅታዊ የጸጥታና የልማት ሥራዎች ላይ ከጎንደር ከተማ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በከተማዋ አንፃራዊ ሰላም መኖሩን ተከትሎ በፌደራል መንግስትና በክልሉ ትብብር የልማት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያቸውን ትልቅ የተባለ ሹመት ሰጡ Feven Bishaw Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያቸውን ትልቅ የተባለ ሹመት ሰጥተዋል፡፡ ድብቋና ስትራቴጂስት በመባል የሚታወቁት የ67 ዓመቷ ሱዚ ዋይልስን የነጩ ቤተ-መንግስት የጽህፈት ቤት ኃላፊ (ቺፍ ኦፍ ስታፍ) አድርገው ሾመዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል በጤና ኤክስቴንሽን ዘርፍ ውጤት ማምጣት መቻሉ ተገለፀ Feven Bishaw Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በጤና ኤክስቴንሽን ዘርፍ ውጤት ማምጣት መቻሉ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞና የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻን ጨምሮ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የክልሉ ጤና ቢሮ የ2016…
የሀገር ውስጥ ዜና አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራን ለማሳለጥ ለዲጂታል አሰራሮች ትኩረት መስጠት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ Feven Bishaw Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራን ለማሳለጥ ለዲጂታል አሰራሮች ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተጠቆመ። በቻይና አውሮፓ ዓለም አቀፍ ቢዝነስ ትምህርት ቤት የአፍሪካ ካምፓስ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ማቲው ሳሚኒይ እንዳሉት÷ የበለጸገች አፍሪካን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክትን እየጎበኙ ነው Feven Bishaw Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት የግንባታ ሂደትን እየጎበኙ ይገኛሉ። ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ ረፋድ ላይ ጎንደር ከተማ የገቡ ሲሆን÷ በቆይታቸው በከተማው የኮሪደር ልማት ስራዎችን ጨምሮ የተለያዩ የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ አየር መንገድን በ1 ወር ውስጥ ወደ ስራ ለማስገባት ዝግጅት ተጠናቋል – አቶ መስፍን ጣሰው Feven Bishaw Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ አየር መንገድ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ስራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። አቶ መስፍን ጣሰው እንደገለጹት፤ አየር መንገዱ በራዕዩ መሰረት ሊደርስበት ያቀደው…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘላቂ የግብርና ሥራ የታየው የኢትዮጵያ ርምጃ በ”ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤ ላይ ቀርቧል – ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) Feven Bishaw Nov 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘላቂ የግብርና ሥራ የታየው የኢትዮጵያ ርምጃ በ"ከረሃብ ነፃ ዓለም" ጉባኤ ላይ መቅረቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የ "ከረሃብ ነፃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች 3 ነጥብ 75 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Nov 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የ3 ነጥብ 75 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ መደረጉ ተገለፀ፡፡ በአሁኑ ወቅት በአጠቃላይ 5 ሺህ የሚሆኑ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች በሀገሪቱ ተመዝግበው እየተንቀሳቀሱ ሲሆን÷ በዘላቂ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የኢትዮጵያን የአየር ንብረት ለውጥ ንቅናቄን ለመደገፍ ቁርጠኝነቷን በድጋሚ ገለጸች Feven Bishaw Nov 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የኢትዮጵያን የአየር ንብረት ለውጥ ንቅናቄን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻክቦት ናህያን ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው "ከረሃብ ነፃ ዓለም" ዓለም አቀፍ…