የሀገር ውስጥ ዜና ጃፓን ለዳሎታ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የማስፋፊያ ግንባታ ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ ለሚገኘው የዳሎታ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ግንባታ ድጋፍ አደረገች። ለዚህ የማስፋፊያ ግንባታም የድጋፍ ስምምነት የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎዴይ ከተማ ለሚገነባው የሚረድ ለይሊ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ Feven Bishaw Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በጎዴይ ከተማ ለሚገነባው የሚረድ ለይሊ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ ግንባታ በሸቤሌ ዞን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ። የመሰረት ድንጋዩን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት መርሃ ግብር ዓላማ የወጣቶችን ሁለንተናዊ ስብዕና በማሳደግ ለመጭው ትውልድ በጎ አሻራ ጥሎ ማለፍ ነው –… Feven Bishaw Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ወደ ተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ለገቡ የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ሰልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሚኒስትሯ በቅርቡ ወደ አሶሳ፣ ጋምቤላ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በአራት የገጠር ቀበሌዎች የተገነቡት የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት ጀመሩ Feven Bishaw Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአራት የገጠር ቀበሌዎች የተገነቡት የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታወቀ፡፡ እስካሁንም በሶማሌ ክልል ቆርሌ፣ በኦሮሚያ ክልል ሚኖ፣ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ ከተማ የንግድ እንቅስቃሴ ተጀመረ Feven Bishaw Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ የንግድ እንቅስቃሴ መጀመሩን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በክልሉ የንግድ እንቅስቃሴ መስተጓጎሉ የሚታወቅ ሲሆን ይህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጃፓን ለመንገድ ልማት 190 ሚሊየን ብር ተፈራረሙ Feven Bishaw Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስትና የጃፓን መንግስት ለአስፋልት መንገድ ልማት የሚውል 190 ሚሊየን ብር የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ያስሚን ወሀብረቢና በኢትዮጵያ የጃፓን ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ኢቶ ታኮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀዋሳ ከተማ ያላትን የተፈጥሮ ፀጋ በመጠቀም የነዋሪዎቿን ህይወት ለመለወጥ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ትልቅ ተስፋን የሚያሳድሩ ናቸው- ኢንጂነር አይሻ መሃመድ Feven Bishaw Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ በሀዋሳ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ጎበኙ፡፡ ሚኒስትሯ በሀዋሳ ከተማ እየተገነባ ያለውን የሁለት ኪሎ ሜትር የጎርፍ ማስወገጃ፣በሀዋሳ እየተከናወኑ ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ለሁለት ዓመታት ያለፍርድ ከቆዩ ተጠርጣሪዎች መካከል 614ቱ ዛሬ በዋስ ተለቀቁ Feven Bishaw Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ለሁለት ዓመታት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ከቆዩ ተጠርጣሪዎች መካከል 614ቱ ዛሬ በዋስ ተለቀቁ። የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግና ፖሊስ ከግብረ ሃይሉ ጋር በመቀናጀት ተጠርጣሪዎቹን ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ያደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ሁለቱን አገሮች ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወንጀል ስነ- ስርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ህግ የዜጎችን ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን በተሻለ ሁኔታ ለማስከበር ያስችላል- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ Feven Bishaw Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ የፍትህና የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጀል ስነ-ስርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ህግ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ ተወያይቷል። በውይይቱ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ…