ፋና 90 በትግራይ ክልል በሰሜን እዝ ላይ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር ተያይዞ 349 ሰዎች ላይ የእስር ትዕዛዝ ሲወጣ 124ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ Feven Bishaw Jan 29, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=OD27a7i2uGw
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፍሪሃት ካሚል ከተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፍሪሃት ካሚል ከተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ፀሀፊ ጊልስ ሚካድ ጋር ተወያዩ ፡፡ በውይይታቸው በትግራይ ክልል ውጤታማ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትን በተመለከተ መምከራቸውን ከሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 771 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 127 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል Feven Bishaw Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7 ሺህ11 የላቦራቶሪ ምርመራ 771 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 136ሺህ 365…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሰራዊት ኢትዮጵያን እንዲመስልና በቴክኖሎጂ የዳበረ እንዲሆን የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከአባሉ እስከ ከፍተኛ አመራሩ የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰቦችን እንዲመስል እና ከወቅቱ ጋር እንዲዘምን ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሀኑ ጁላ ተናገሩ ። ከለውጡ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ተለያዩ Feven Bishaw Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማና ኢትዮጵያ ቡና 2 ለ 2 በሆነ ውጤት አቻ ተለያዩ። በጨዋታው የባህርዳር ከተማን ጎሎች ፍፁም አለሙ እና ምንይሉ ወንድሙ ሲያስቆጥሩ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል በሰሜን እዝ ላይ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር ተያይዞ 349 ሰዎች ላይ የእስር ትዕዛዝ ሲወጣ 124ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ Feven Bishaw Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013ዓ. ም በትግራይ ክልል በሰሜን እዝ ላይ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር ተያይዞ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግና የፌደራል ፖሊስ የደረሱበትን የምርመራ ውጤት ይፋ አድርገዋል። መግለጫውን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የሙስናና…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ የአማራ ክልል ጠቅላይ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤቶችን ጉበኙ Feven Bishaw Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ)የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ የአማራ ክልል ጠቅላይ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤቶችን ጉበኙ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በጉበኝታቸው ወቅት የአማራ ክልል ጠቅላይ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤቶችን የክስ መዝገቦች ውሳኔ አሰጣጥ እና…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ Feven Bishaw Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡ የወልቂጤ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አሜ መሃመድ፣አቡበክር ሳኒ እና አብዱልከሪም ወርቁ አስቆጥረዋል፡፡…
ፋና ስብስብ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከአንድ ግለሰብ 21 ነጥብ 7 ኪሎ ግራም እጢ ወጣ Feven Bishaw Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከ62 ዓመት አዛውንት የ21 ነጥብ 7 ኪሎ ግራም ከስብ ላይ የተነሳ ካንሰር እጢ ማውጣት መቻሉ ተነገረ፡፡ የእጢ ቀዶ ሕክምናው በተባባሪ ፕሮፌሰር ዶክተር ማህተመ በቀለ በተመራ ቡድን የተካሄደ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል 6ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ አስመልክቶ በቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ውይይት እየተደረገ ነው Feven Bishaw Jan 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 የሚካሄደውን ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ እንዲሁም የደቡብ ምዕራብ ዞኖችን ህዝበ ውሳኔ አሰጣጥ አስመልክቶ በደቡብ ክልል አብይ የምርጫ ፀጥታ ኮሚቴ ክልላዊ እቅድ ላይ በሀዋሳ ከተማ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡…