Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክር ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክር ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ኮንስታንቲን ኮሳቼቭ ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያዩ ፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር አለማየሁ በኢትዮጵያ ወቅታዊ…

ባንኩ የእርሻ ግብአቶች ግዥ ክፍያን በሲቢኢ ብር መፈጸም የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእርሻ ግብአቶች ግዥ ክፍያን በሲቢኢ ብር መፈጸም የሚያስችል ስምምነት ከግሪን አግሮ ሶሉሽን ከተባለ ድርጅት ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የሲቢኢ ብር አገልግሎትን ከግሪን አግሮ ሶሉሽን ‘ለእርሻ’ የተሰኘ…

የበረሃ አንበጣ መንጋ በአፋር እና አማራ ክልል መከሰቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የበረሃ አንበጣ መንጋ በአፋር እና በአማራ ክልል መከሰቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የበረሃ አንበጣ ከተከሰተባቸው ሌሎች ክልሎች ባለፈ በአፋር እና በአማራ ክልሎችም ከጂቡቲና ከሶማሊያ የገባ መንጋ መታየቱ ተገልጿል፡፡…

አምስት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቄለም ወለጋ ዞን አምስት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱንና አምስት ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በሌላ በኩል በዞኑ ጃል ያዴሳ ለተባለ የኦነግ ሸኔ አባል በባንክ በኩል ሊላክ የነበረ 122…

በምስራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ ዶልፊን የህዝብ ማመላለሻ መኪና በየከይት ቀበሌ ከሌሊቱ 9 ሰዓት ከ 40 አካባቢ በመገልበጡ…

እንግሊዝ ከታንዛኒያ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በሚገቡ ተጓዦች ላይ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ ከታንዛኒያ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚመጡ ተጓዦች ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ እገዳ ጣለች፡፡ እገዳው በደቡብ አፍሪካ የታየው አዲሱ የኮቪድ -19 እንዳይስፋፋ በማሰብ የተጣለ ነው ተብሏል፡፡ በዚህም ከዛሬ ጀምሮ ከታንዛኒያ እና…

በጋምቤላ ክልል በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ዙሪያ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ዙሪያ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ ለተውጣጡ አመራሮች የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በክልሉ ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን ለማረጋገጥ…

ብሄራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የእንስሳት ክትባትን በብዛት እና በጥራት ማምረት እንዲችል ከአውሮፓ ህብረት የማሽን ድጋፍ ተደረገለት

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የእንስሳት ክትባትን በብዛት እና በጥራት ማምረት እንዲችል ከ800 ሺህ ዩሮ በላይ በሆነ ወጪ ከአውሮፓ ህብረት የማሽን ድጋፍ ተደረገለት፡፡ ድጋፉ ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ ሃገራት…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቻይና የሙያ ትምህርት ጥምረት የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተሳተፋች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና ቾንግኪንግ በተካሄደው የሙያ ትምህርት ጥምረት የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተሳትፋለች፡፡ በስነስርዓቱ ላይ በቾንግኪንግ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት፣ የትምህርት ሚኒስቴር፣ ጄኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትግራይ ክልል ህግ በማስከበሩ ሂደት ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትግራይ ክልል ህግ በማስከበሩ ሂደት ለተጎዱ ዜጎች ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ፡፡ አስተዳደሩ ህግ በማስከበር ሂደቱ ለተጎዱ ዜጎች ያደረገው ድጋፍ 2 ሺህ ኩንታል…