Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በፋርማሲዩቲካል እና አይሲቲ ዘርፍ በጋራ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ በኢትዮጵያ እና ብሩንዲ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ ጋር ሁለቱ ሀገራት በኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ እና በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ አብሮ መስራት በሚያስችላቸው…

ዳያስፖራው ድጋፍና አብሮነቱን ለማሳየት ለገበታ ለሃገር 27 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ድጋፍና አብሮነታቸውን ለማሳየት ለገበታ ለሃገር ፕሮጀክት 27 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። አስተዋጽኦ ካደረጉት መካከል በቀጣይ ሳምንት በሚዘጋጀው የእራት መርሃ…

የዲቾቶ-ጋላፊ መገንጠያ- በለሆ የኮንክሪት መንገድ ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የዲቾቶ-ጋላፊ መገንጠያ- በለሆ የኮንክሪት መንገድ ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ መንገዱ 78 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ለግንባታው ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል ነው የተባለው፡፡ በሌላ…

ጎንደር ከተማ ከመገጭ የግድብ ፕሮጀክት የንጹሕ መጠጥ ውሃ እንድታገኝ የሚያስችል የዲዛይን ሥራ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ከተማ ከመገጭ የግድብ ፕሮጀክት የንጹሕ መጠጥ ውሃ እንድታገኝ የሚያስችል የዲዛይን ሥራ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን፣ በአማራ ዲዛይን ቁጥጥር ኮርፖሬሽን…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የሀድያ ሆሳዕናን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል ሳሊፉ ፎፋና አስቆጥሯል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን…

የዲቾቶ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ተርሚናል ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የተገነባውየዲቾቶ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ተርሚናል ግንባታ ተጠናቆ ስራ መጀመሩ ተገለፀ፡፡ ተርሚናሉ በ12 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባ ሲሆን 750 ተሸከርካሪዎችን ማስተናገድ ይችላል ነው የተባለው፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትሯ…

ዩኒሴፍ ወደ መቐለ እና ማይፀብሪ ምግብና የህክምና አቅርቦቶች መላኩን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ድርጅት ወደ መቐለ እና ማይፀብሪ 8 ሺህ ያህል ካርቶን ምግብና የህክምና አቅርቦቶች መላኩን ገልጿል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ድርጅቱ 2 ሺህ 700 ሃይል ሰጪ ብስኩቶችን ከ 5 ዓመት በታች ለሆኑ…

የጥምቀት በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥምቀት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ዛሬ ተከብሯል። በመላ ሀገሪቱ ትናንት ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህሩ በመውረድ በዚያው ማደራቸው ይታወቃል።…

በአማራ ክልል የከተራና የጥምቀት በዓል ያለምንም ችግር መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የከተራና የጥምቀት በዓል ያለምንም ችግር መጠናቀቁን የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፅህፈት ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች ከተራና ጥምቀት በዓል ያለምንም…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን 1 ለ 0 አሸነፈ። የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል ሳላዲን ሰዒድ አስቆጥሯል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ…