የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jan 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት ሳኡሊ ኒኒስቶ ጋር በስልክ ተወያዩ። የኢትዮጵያና የፊንላንድን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በስልክ መክረዋል። ፕሬዚዳንት ኒኒስቶ የትግራይ ክልልና…
የሀገር ውስጥ ዜና 336 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲአረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Jan 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)75 ህጻናትን ጨምሮ 336 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ከሳዑዲአረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ዜጎቹ ወደ አገራቸው ሲመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የ11ኛ ዙር ሻለቃ ከደር ማሰልጠኛ ማዕከልን ጎበኙ Feven Bishaw Jan 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የ11ኛ ዙር ሻለቃ ከደር ማሰልጠኛ ማዕከልን ጎበኙ። በጉብኝቱ አቶ ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ የሰላምና ደህንነት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ሁሴን ሀሺ፣ የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ Feven Bishaw Jan 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በመልዕክታቸው በሃገር ቤት እና በባህር ማዶ የምትገኙ የክርስትና ዕምነት ተከታይ የሆናችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተራ በዓል እየተከበረ ነው Feven Bishaw Jan 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተራ በዓል በዛሬው ዕለት በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በመከበር ላይ ይገኛል። በመላ ሀገሪቱ ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ Feven Bishaw Jan 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በመልዕክታቸው በዓሉ አብሮነታችን እንደ ጥምቀት በዓል የሚደምቅበት፣ ጥላቻ ተወግዶ በፍቅራችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ-ኬንያን የሚያገናኝ የመቆጣጠሪያ ኬላ ተመረቀ Feven Bishaw Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የሚያገናኝ የነብረሙዝ መቆጣጠሪያ ኬላ ተመረቀ፡፡ ኬላውን መርቀው የከፈቱት የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጂብ ጀማል እንዳሉት÷ እንደነዚህ አይነት የየብስ ኬላዎች ድንበር…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ Feven Bishaw Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል። ሙጂብ ቃሲም የፋሲል ከነማን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል። የሊጉ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ Feven Bishaw Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ፣ መቅደላ ዓምባ እና የወቻሞ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቀዋል፡፡ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ከማል አብዱራሂም ዩኒቨርሲቲው 2 ሺህ 182 ተማሪዎችን ለ7ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አዳጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Jan 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ ትናንት በደረሰ የትራፊክ አዳጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በጽህፈት ቤቱ የመንገድ ደህንነትና…