የደቡብ ክልል የዚህ አመት የተፈጥሮና አካባቢ ጥበቃ የህብረተሰብ ተሳትፎ ንቅናቄ ጥር 18 ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የዚህ አመት የተፈጥሮና አካባቢ ጥበቃ የህብረተሰብ ተሳትፎ ንቅናቄ ከጥር 18 ቀን 2013ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት እንደሚካሄድ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታውቋል።
ለዚህም ከ 5 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ…