Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የከተራና የጥምቀት በዓል በሠላም መጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የከተራና የጥምቀት በዓል በሠላም መጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን እና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት እና ህብረተሰቡን አጋዥ በማድረግ ባከናወነው ተግባር የከተራ እና…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከቆረሀይ ዞን የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ቡድን ከቆራሀይ ዞን የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በቀብሪደሀር ከተማ ተወያይቷል። በውይይቱ በክልላዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች በተለይም በሰላምና…

በዓላት ሲከበሩ የተቸገሩትን በመደገፍ ሊሆን ይገባል- አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀትንም ሆነ ሌሎች በዓላቶችን ስናከብር በተለያየ ምክንያት የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ ሊሆን እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳደሩ በጎንደር ከተማ አፄ ፋሲል ጥምቀተ ባህር…

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እየቀረበ ነው- የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ የሀገራችን ክፍል የህግ ማስከበር ሂደት ከተጠናቀቀ ወዲህ ምግብ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች እና የሕክም አቅርቦቶችን የያዘ የሰብዓዊ ድጋፍ በትግራይ ክልል ለሚገኙ 1ነጥብ 8 ሚሊየን ተጠቃሚዎች ደርሷል፡፡ በክልሉ 2 ነጥብ 5…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በቀብሪደሀር ከተማ ቆራሀይ አለም አቀፍ ትምህርት ቤትን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በ28 ነጥብ 5 ሚልየን ብር ወጪ በቆራሀይ ተወላጅ ዲያስፖራ የተገነባውን የበቀብሪደሀር ከተማ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት መርቀው ከፍተዋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ አቶ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ሰበታ ከተማን 4ለ1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት ባህርዳር ከተማ ሰበታን 4ለ1 አሸነፈ። በፕሪሚየር ሊጉ 8ኛ ሳምንት 9፡00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ዲቻ እንደሚጫወቱ የወጣው መርሐ ግብር ያሳያል።…

አንዳችን ለሌላችን ዘብ መቆም ይገባናል – ዶ/ር ሂሩት ካሳው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አንዳችን ለሌላችን ዘብ በመቆም ፤እየተደጋገፍን የፍቅራችንን መልካም መዓዛ ለተከታይ ትውልድ ማስረከብ ይጠበቅብናል አሉ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው። ሚኒስትሯ በጃን ሜዳ በተከበረው የጥምቀት በዓል ላይ ተገኝተው…

ወጣቶች የሀገራቸውን ኢኮኖሚ ለማሳደግ መስራት ይገባቸዋል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች የሀገራቸውን ኢኮኖሚ ለማሳደግ በርትተው መስራት እንደሚገባቸው የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አስተላለፉ። ለ3 ቀናት በአዳማ ከተማ አባገዳ አዳራሽ ሲካሄድ የነበረው የኦሮሚያ ወጣቶች ማህበር 5ኛው ጉባዔ…

እኛ እንደ ሰርገኛ ጤፍ ልንለያይ አንችልም – ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ ሰርገኛ ጤፍ ነን፤ ልንለያይ አንችልም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል ከንቲባዋ በጃንሜዳ የጥምቀት በዓል ላይ በመገኘት ባስተላለፉት መልዕክት፤ “ጥምቀት የመልካችን…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ አቡነ ማትያስ ህዝቡ አብሮነቱን እንዲያጠናክር ጥሪ አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በራሱ በመተሳሰብ አብሮነቱን እንዲያጠናክር ጥሪ አስተላለፉ። ፓትርያርኩ በጃን ሜዳ የጥምቀት በዓል ላይ በመገኘት ባስተላለፉት መልዕክት…