Fana: At a Speed of Life!

እየተከለሰ ባለው የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ላይ ከተጠሪ ተቋማት አመራሮች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከለሰ ባለው የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ላይ ከተጠሪ ተቋማት አመራሮች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ ፖሊሲውን ለተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ጠቅላላ ፈጻሚዎች ማውረድ ያለመ መሆኑም ታውቋል፡፡ እንዲሁም…

የሻምቡ ከተማና የሆሮ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የሻምቡ ከተማና ሆሮ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን በሰላማዊ ሰልፍ አውግዘዋል፡፡ ሰልፈኞቹ የሰላምና የልማት እንቅፋት የሆነው ኦነግ ሸኔን በማጋለጥ ሰላማችንን እናረጋግጣለን ብለዋል፡፡…

በቡሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከሌሊቱ 10 ሰዓት 48 ሰዎችን ጭኖ ለመንፈሳዊ ጉዞ ከደንበጫ ወደ ላሊበላ በመጓዝ ላይ የነበረ ኮድ 3 የሆነ ቅጥቅጥ አይሱዙ የህዝብ ማመላለሻ መኪና…

መንግስት በመተከል ዞን የተከሰተውን አለመረጋጋት በአስቸኳይ መፍትሄ በመስጠት ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ተፈናቃይ ወገኖች ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነበሩበት ቀየ ተፈናቅለው በጊዜያዊ መጠለያ በመኖራቸው ከፍተኛ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር መዳረጋቸውን በመተከል ዞን በተለያዩ የመጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ዜጎች አስታወቁ፡፡ በመተከል ዞን በቡለን ወረዳ ከኩጅ ቀበሌ እና ሌሎች አካባቢዎች…

ተጨማሪ 388 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 810 የላቦራቶሪ ምርመራ 388 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 124 ሺህ 652 ደርሷል።…