Fana: At a Speed of Life!

በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ መድሀኒቶችንና የህክምና ግብአቶች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ መድሀኒቶችንና የህክምና ግብአቶችን ድጋፍ አደረጉ፡፡ በሚኒሶታ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ባቀረበላቸው ጥያቄ መሰረት…

አርቲስት ባዩሽ አለማየሁ ከዚህ አለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደራሲ አዘጋጅና ተዋናይት ባዩሽ አለማየሁ ከዚህ አለም በሞት ተለየች፡፡ አርቲስቷ ባገጠማት ህመም ምክንያት በህክምና ስትረዳ ቆይታ ነው ዛሬ አመሻሻ ላይ ሕይወቷ ያለፈው፡፡ ባዩሽ አለማየሁ በሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡ ለኢትዮጵያ ቡና አቡበክር ናስር ሁለት እንዲሁም ሃብታሙ ታደሰ አንደኛውን ጎል አስቆጥረዋል፡፡ የሰበታ…

የኮሚሽነሮች ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ ስራውን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንን በአዲስ መልክ ለማደራጀት በጸደቀው የኮሚሽኑ ማቋቋሚያ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1224/2012 መሠረት የኮሚሽነሮች ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ ተሰብስቦ ስራውን ጀምሯል፡፡ በዚህ መሠረት…

የኢትዮጵያ የማዕድን ልማት ማዕከል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ‘የኢትዮጵያ የማዕድን ልማት ማዕከል' በሚል በማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር ወጣኝነት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢንጂነሪንግ ትምህርት ቤት መቋቋሙን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ፡፡…

በህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ድንበር ሲያቋርጡ የነበሩ 11 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመጓዝ ድንበር በማቋረጥ ላይ የነበሩ 11 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሱን በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያውያኑ በህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች…

የእናቶችና ጨቅላ ህፃናትን ጤናና የስርዓተ ምግብ ሁኔታን ለማሻሻል ያለመ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእናቶችና ጨቅላ ህፃናትን ጤናና የስርዓተ ምግብ ሁኔታን ይበልጥ ለማሻሻል በሚደረገው ጥረት ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ፡፡ “የተጠናከረ የጋራ ጥረት…

በኦሮሚያ ክልል በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሶማሊኛ ቋንቋ እንደ ተጨማሪ የቋንቋ ትምህርት መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሶማሊኛ ቋንቋ እንደ ተጨማሪ የቋንቋ ትምህርት መሰጠት ተጀመረ። በቅርቡ የሶማሌና የኦሮሚያ ክልል አመራሮች በኦሮሚያ ክልል እና የሶማሌ ክልል ትምህርት ቤቶች የሱማሊኛና የአፋን ኦሮሞ…

ባንኩ ለ“ይቆጥቡ፣ ይሸለሙ” እና ለ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብሮች ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ“ይቆጥቡ፣ ይሸለሙ” እና ለ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብሮች ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ፡፡ ባንኩ ዛሬ መርሃ ግብሩ ላይ ተሳትፈው እድለኛ የሆኑት ደንበኞች የባንኩ ከፍተኛ…

ከ300 በላይ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶችን ያቀፈ ምክር ቤት የምሥረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ምክር ቤት የምሥረታ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። ምክር ቤቱ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶችን የእርስ በርስ ቁጥጥርንና አስተዳደር እንዲሁም ዘርፉን በጠንካራ ተቋም የመወከል ዓላማ እንዳለው…