የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 5 ዓመት 6ኛ የሥራ ዘመን 6ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በመተከል ዞን በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ህይወታቸውን ላጡ፣ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የህሊና ጸሎት…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ Feven Bishaw Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 አሸነፈ፡፡ ለሃዋሳ ከተማ የማሸነፊያውን ጎል ብሩክ በየነ አስቆጥሯል። ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ቅዱስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳውሮ ዞን የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል ክትባት መሰጠት ተጀመረ Feven Bishaw Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በዳውሮ ዞን ጥቅምት 28 ቀን 2013 ዓ.ም የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል ክትባት መሰጠት ተጀመረ ፡፡ ከዚህ ባለፈም በተርጫ ከተማ እና በተርጫ ዙሪያ ወረዳ በቦጲ አራ እና በሜላ ቀበሌዎች የግንዛቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ ከተማ የባንክ አገልግሎት ጀመረ Feven Bishaw Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ትግራይ ክልል በነበረው ህግ የማስከበር ዘመቻ ተቋርጦ የነበረው የባንክ አገልግሎት በመቐለ ከተማ መጀመሩን የከተማዋ ከንቲባ አቶ አታክልቲ ሀይለስላሴ አስታውቀዋል።…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን አሸነፈ Feven Bishaw Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 4 ለ 2 አሸነፈ፡፡ የማሸነፊያ ግቦቹንም ጌታነህ ከበደ፣ አቤል ያለው፣ ጋዲሳ መብራቴ እና አስራት እሽቱ አስቆጥረዋል።…
ቢዝነስ በአንድ ሳምንት ከ75 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Feven Bishaw Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ በገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ግምታዊ ዋጋቸው 75 ሚሊየን 574 ሺህ 275 ብር የሆኑ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ከተያዘው የኮንትሮባንድ እቃ ውስጥ ከሀገር ሊወጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ የሆነው የዘይት መጭመቂያ ፋብሪካ ሊገነባ ነው Feven Bishaw Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ የሆነው የዘይት መጭመቂያ ፋብሪካ ሊገነባ ነው። ፋብሪካውን የሚያስገነባው አማ ቢዝነስ ግሩፕ ሲሆን ÷ ለሚያስገነባው ኘሮጀክት የፌደራል እና የክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ የመከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ተልዕኮን ለማገዝ አስተዋጽዎ ላበረከቱ የአፋር ክልል የፀጥታ ሀይሎችና ለአካባቢው ነዋሪዎች የምግብ ቁሳቁስ… Feven Bishaw Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ተልዕኮውን ለማገዝ አስተዋጽዎ ላበረከቱ የአፋር ክልል የፀጥታ ሀይሎችና በአካባቢው ለሚገኙ ነዋሪዎች የምግብ ቁሳቁስ አበረከተ። የአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሔራዊ ደህነንት ምክር ቤት በተዘጋጀ የምርጫ ፀጥታ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በተዘጋጀው አገር አቀፍ የምርጫ ፀጥታ ዕቅድ ላይ የፌዴራልና የክልል ባለድርሻ አካላት ተወያዩ። ዕቅዱ የተዘጋጀው በተያዘው ዓመት የሚካሄደውን አገራዊ ምርጫ ፍትሃዊ፣ ተዓማኒ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ በዘርፉ ጠንካራ ሀገራዊ አቅም መፍጠር የቻለ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በፖሊሲው አፈፃፀም ዙሪያ መክረዋል። በምክክሩ አለም አቀፍ ትስስር በመፍጠር ሀገራዊ የሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ የሰው ሀብትንና መረጃን በማልማት፣ ዘመናዊ የፋይናንስ…