የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለኤች አይ ቪ ተጋላጭ የሆኑ ሰዎችን የመመርመርና ህክምና የማስጀመር ንቅናቄ ይፋ ሆነ Feven Bishaw Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለኤች አይ ቪ ተጋላጭ የሆኑ ሰዎችን የመመርመርና ህክምና የማስጀመር ንቅናቄ ይፋ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዲኤታው ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ኮቪድ19 ወረርሽኝ በጣም…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነቱን ለማስጠበቅና ይበልጥ ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት እንደሚጠበቅ ተገለፀ Feven Bishaw Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በተቋሙ ዕቅድ አፈፃጸም፣ በኮርፖሬት ፋይናንስ አስተዳደር፣ በአገልግሎት አሰጣጥ፣ በማስፋፊያ ፕሮጀክቶች ግንባታ አፈጻፀም፣ በንብረት አያያዝ፣ አጠባበቅና…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻን አሸነፈ Feven Bishaw Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡ በጨዋታው ሙጂብ ቃሲም ለፋሲል ከነማ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር የውድድር አመቱን የመጀመሪያ ሐት ትሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕድን ዘርፉ ሀገራዊ ፍላጎት ላይ ማተኮርና የውጪውን ገበያ ማሳደግ ቀጣይ የተኩረት አቅጣጫዎች ናቸው – ኢ/ር ታከለ ኡማ Feven Bishaw Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕድን ዘርፉ ሀገራዊ ፍላጎት ላይ ማተኮርና የውጪውን ገበያ ማሳደግ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች መሆናቸውን የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማዕድንና ነዳጅ ዘርፍ እምቅ ሀብት የተለዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ 586 ሚሊየን 142 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት ወደመ Feven Bishaw Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ሾላ ቀበሌ በደረሰ የእሳት አደጋ 586 ሚሊየን 142 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት ወደመ ፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት አመሻሽ ላይ ሲሆን በአደጋው 1 ሺህ 840 መኖሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በኦሮሚያ ክልል ከ2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው አልተመለሱም Feven Bishaw Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በኦሮሚያ ክልል ከ2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው አለመመለሳቸው ተገለፀ። የክልሉ ትምርህት ቢሮ ምክትል ሐላፊ አቶ ኤፍሬም ተሰማ እንደተናገሩት ÷በክልሉ በኮሮና ቫይረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጣሊያን ኤምባሲ ላለፉት 30 ዓመታት ተጠልለው የቆዩት ተከሳሾች ካሉበት የተከለለ ውስን ስፍራ መለቀቃቸውን ተከትሎ የጣሊያን መንግስት አድናቆቱን ገለፀ Feven Bishaw Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን ኤምባሲ ላለፉት 30 ዓመታት ተጠልለው የቆዩት ተከሳሾች ካሉበት የተከለለ ውስን ስፍራ መለቀቃቸውን ተከትሎ የጣሊያን መንግስት አድናቆቱን ገለፀ፡፡ በጣሊያን ኤምባሲ ላለፉት 30 ዓመታት ተጠልለው የነበሩት…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ Feven Bishaw Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ0 አሸንፏል፡፡ የድሬዳዋ ከተማን ግብ አስቻለው ግርማ እና ጄኒያስ ናንጄቦ አስቆጥረዋል፡፡ የሊጉ አራተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፑሽኪን አደባባይ – ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 50 ከመቶ በላይ ተጠናቀቀ Feven Bishaw Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፑሽኪን አደባባይ - ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 50 ከመቶ በላይ የግንባታ ስራ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የግንባታ ፕሮጀክቱን በተያዘው በጀት ለማጠናቀቅ እየተሰራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ አዳዲስ ገደቦች ወጡ Feven Bishaw Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በሃገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመራቸውን ተከትሎ አዳዲስ ገደቦችን ይፋ አደረጉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ገደቦቹን ይፋ ያደረጉት በሃገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ…