Fana: At a Speed of Life!

በኮንሶ እና በአሌ አከባቢ ተፈጥሮ የነበረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮንሶ እና በአሌ አከባቢ ተፈጥሮ የነበረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ የኮንሶ እና የአሌ ህዝቦች ለረጅም ዘመናት የዘለቀ አብሮነታቸውን በማስቀጠል እርስ በርስ እንደ አንድ የቤተሰብ አባል ሆነው መዝለቃቸው…

በአሶሳ ከተማ በሶስት ቀናት ውስጥ ከ552 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ህገ-ወጥ የትምባሆ ምርቶች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሶሳ ከተማ በሶስት ቀናት ውስጥ ከ552 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ህገ-ወጥ የተለያዩ የትምባሆ ምርቶች መያዛቸውን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ የደቡብ ምዕራብ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት…

ሀገር አቀፍ የጤና ተቋማት መሠረተ ልማት ግንባታ የ5 ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር አቀፍ የጤና ተቋማት መሠረተ ልማት ግንባታ የ5 ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስ፣ በሚኒስቴሩ የመሠረተ ልማት…

የህብረተሰብ አቀፍ የአካል ብቃት ስፖርታዊ እንቅስቃሴው በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከተማ አቀፍ የሰላም ማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ተጀመረ። "ለሀገሬ ሰላም ዘብ እቆማለሁ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ቅድሚያ እሰጣለሁ" በሚል መሪ ቃል የህብረተሰብ አቀፍ የአካል ብቃት ስፖርታዊ…

ኮሚቴው በመተከል ዞን የአስቸኳይ ጊዜ ተግባራት ማስተባበሪያ ማዕከል እንዲቋቋም ውሳኔ አስተላልፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አስተባባሪ ማዕከል ዘርፈ ብዙ ምላሽ ሰጪ ብሔራዊ ኮሚቴ በህግ ማስከበር ሂደቱ ለተከሰቱ ሰብዓዊና ማህበራዊ ቀውሶች ፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ተግባራትን ለመገምገም መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። በዚህም በመተከል ዞን…