ፋና 90 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከመቐለ ከተማ እና ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂዷል Feven Bishaw Dec 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=EBVhg9VoxVA
የሀገር ውስጥ ዜና በ500 ሺህ ብር የተገነባው የቡና ኮንትራት አስተዳደር ሶፍትዌር ስራ ጀመረ Feven Bishaw Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን 500 ሺህ ብር ወጪ ያደረገበት የቡና የኮንትራት አስተዳደር ሶፍትዌር ስራውን ጀመረ፡፡ የግብር ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን የኮንትራት ውል አስተዳደር ወደ ስራ መግባቱ የተንዛዛውን የግብይት ስርዓት ከማስቀረት…
ፋና 90 ቦርዱ ስድተኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ አስመልክቶ ዋና ዋና ተግባራት የሚከናወኑበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል Feven Bishaw Dec 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=LtwNtzIaueY
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 481 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 754 ሰዎች አገግመዋል Feven Bishaw Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 762 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 481 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ የ15 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ሳቢያ ሲያልፍ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ Feven Bishaw Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1አሸነፈ፡፡ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በዜጎች ላይ በደረሰው ጥቃት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ Feven Bishaw Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በንፁሀን ዜጎች ላይ በደረሰው ኢ- ሰብአዊ ድርጊት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል፡፡ ዜጎች በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል በሰላም ተንቀሳቅሰው መኖር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህወሓት ጸረ ሰላም ቡድን በድብቅ ምሽግ ሲሰሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ የመከላከያ መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ Feven Bishaw Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህወሓት ጸረ ሰላም ቡድን የኮንስትራክሽን ስራ በሚል በድብቅ ምሽግ ሲሰሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉት ሌተናል ኮሎኔል ኤፍሬም አብርሃን ጨምሮ 7 የመከላከያ መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጠሪዎቹ የመከላከያ ዶዘር ኦፕሬተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጅግጅጋ ተጀመረ Feven Bishaw Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕድሜያቸው ከአምስት አመት በታች ለሆኑ ህፃናት የሚሰጠው የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ዛሬ በጅግጅጋ ተጀምሯል ። ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 19 ቀን 2013 ዓ.ም በሁሉም የሶማሌ ክልል ዞን፣ ወረዳና የከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲሆን ሃሳብ ቀረበ Feven Bishaw Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ዓመት የሚካሄደው 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲሆን ሀሳብ ቀረበ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና 42 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ተመለሱ Feven Bishaw Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 42 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ከሊባኖስ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ የተደረገው ግሎባል አሊያንስ ከተሰኘ በኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች ከተመሰረተ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር…