የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በቡኖ በደሌ ዞን ጉብኝት አደረጉ Feven Bishaw Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑክ ቡኖ በደሌ ዞን እና ከተማ ጉብኝት አደረገ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩ ጥሪ አቀረበ Feven Bishaw Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት በተጀመረባቸው አካባቢዎች ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩ የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የኮቪድ 19 ወረርሽኝን በመከላከል የመማር ማስተማር ስራው ቢጀመርም በርካታ ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ መገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰሞኑ ወደ ኢትዮጵያ የገባው መጠነኛ እርጥበት አዘል አየር በአንዳንድ አካባቢዎች መጠነኛ ዝናብ እንዲኖር የሚያደርግ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ ወደ ኢትዮጵያ የገባው መጠነኛ እርጥበት አዘል አየር በአንዳንድ አካባቢዎች መጠነኛ ዝናብ እንዲኖር የሚያደርግ በመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የብሄራዊ ሜቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አሳሰበ። በኤጀንሲው የትንበያ እና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለልማት አጋሮች በትግራይ ክልል ስለተካሄደው የህግ ማስከበርና መልሶ የማቋቋም እንቅስቃሴ ማብራሪያ ተሰጠ Feven Bishaw Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል በኢትዮጵያ ለሚገኙ የልማት አጋሮች ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በትግራይ ክልል ስለተካሄደው የህግ ማስከበርና መልሶ የማቋቋም እንቅስቃሴ ማብራሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚቴው የተጓተቱ የመስኖ ፕሮጀክቶችን በአፋጣኝ ማጠናቀቅ እንደሚገባ አሳሰበ Feven Bishaw Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንዳር፣ ምዕራብ እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ተመልክቷል፡፡ ምልከታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሎኔል ይርጋለም ፍቃዱ እና ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ ብርሃን ሊሸሹ ሲሉ አፋር ላይ መያዛቸውን መርመሪ ፖሊስ ገለፀ Feven Bishaw Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኮሎኔል ይርጋለም ፍቃዱ እና ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ ብርሃን ሊሸሹ ሲሉ አፋር ላይ መያዛቸውን መርመሪ ፖሊስ ለችሎት ገለፀ። ይህን የገለጸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ አባል ተጠርጣሪዎቹ በዋስ እንዲወጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሎኔል ይርጋለም ፍቃዱ እና ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ ብርሃን ሊሸሹ ሲሉ አፋር ላይ መያዛቸውን መርመሪ ፖሊስ ገለፀ Feven Bishaw Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኮሎኔል ይርጋለም ፍቃዱ እና ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ ብርሃን ሊሸሹ ሲሉ አፋር ላይ መያዛቸውን መርመሪ ፖሊስ ለችሎት ይፋ አደረገ። ይህን የገለጸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ አባል ተጠርጣሪዎቹ በዋስ እንዲወጡ ፍርድቤቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአጋሮ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ በሶስት ወራት እንዲጠናቀቅ አቅጣጫ ተቀመጠ Feven Bishaw Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሶስት ዓመት በፊት ግንባታው የተጀመረው የአጋሮ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ በሚቀጥሉት ሶስት ወራት ውስጥ እንዲጠናቀቅ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጫልቱ ሳኒ አቅጣጫ አስቀመጡ። ምክትል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ የአቪዬሽን ደህንነት ኤጀንሲ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ገለጸ Feven Bishaw Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ የአቪዬሽን ደህንነት ኤጀንሲ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ዳግም እንዲበር ፈቃድ ሰጠ፡፡ የአውሮፓ የአቪዬሽን ደህንነት ኤጀንሲ ሃላፊ÷ የቦይንግ 737 ማክስ አሁን ለመብረር ደህንነቱ የተጠበቀ ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡…
ፋና 90 ኢትዮጵያውያን በህብረ ብሄራዊነት ተከባብሮ የሚያኖር እሴትን የገነቡ እንጂ በአልባሌ የግጭት ሴራዎች የሚምበረከኩ አይደሉም Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=THt1eaA4kbI