Fana: At a Speed of Life!

ሀገር ዓቀፍ የወባ ሳምንት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2023ዓ.ም የወባ በሽታን ለማጥፋት በተያዘው ዕቅድ መሰረት ዕቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ የሚረዳ ሀገር ዓቀፍ የወባ ሳምንት ዘመቻ በድሬዳዋ በይፋ ተጀምሯል፡፡ የዘመቻውን መጀመር ይፋ ያደረጉት የአስተዳደሩ ከንቲባ…

በወላይታ ሶዶ ከተማ በመርካቶ ገበያ ማዕከል ሰሞኑን በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ንብረት መውደሙ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው በአደጋው ተጎጂ ከሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ፡፡ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር እንድርያስ በዕለቱ የተነሳው የእሳት አደጋ በርካቶችን መና ያስቀረ…

የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ከልሳን ቴክኖሎጂ ጋራ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ከልሳን ቴክኖሎጂ ጋራ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ በሁለቱም ተቋማት ያሉ ተመራማሪዎችን በማስተባበር የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ውጤት…

ወደ ትምህርት ቤት እንመለስ በሚል ንቅናቄ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትምህርት ቤት እንመለስ የሚል ንቅናቄ ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከትምህርት ቤት የቀሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት በሚመለሱበት ሁኔታ ላይ ከመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን 4 ለ 1 አሸነፈ:: በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው በዚህ ጨዋታ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች አምሳሉ ጥላሁን ፣ ሙጂብ…

በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ሙሉ ወጪ የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የግንባታ ሂደቱ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቀጣይ ወር ተማሪዎችን ለመቀበል የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በ13…

ለክልሉ ብሎም ለሀገሪቱ ዘላቂ ሰላምና ልማት መረጋገጥ ህዝቡ አንድነቱን አጠናከሮ ሊሰራ ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለክልሉ ብሎም ለሀገሪቱ ዘላቂ ሠላምና ልማት መረጋገጥ ህዝቡ አንድነቱን አጠናከሮ ሊሰራ እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። ሀገር አቀፍ የማህበረሰብ ተኮር የውይይት መድረክ በጋምቤላ…

286 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 286 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ መንግስት በችግር ላይ ያሉ ዜጎችን ከተለያዩ የዓረብ ሀገራት በተለይም ከሳዑዲ ዓረቢያ የማስመለሱን ስራ አጠናክሮ መቀጠሉ ተገልጿል። በዚህም…

የቤኒሻንጉል ክልል ማህበረሰብ አቀፍ የፖሊስ አገልግሎት ገለልተኛ አማካሪ ቡድን ተመሠረተ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማህበረሰብ አቀፍ የፖሊስ አገልግሎት ገለልተኛ አማካሪ ቡድን መመስረቱን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር ኮማደር አምሳሉ ኢራና…

ጊዜያቸው ያላለፈባቸውን የሬዲዮ መገናኛዎች ኮሚቴ አቋቁመው ለህወሃት የፀረ-ሰላም ቡድን የላኩ መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴን ጨምሮ 7 የመከላከያ መኮንኖች ችሎት ቀርበዋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ሀገርን በመክዳት ወንጀልና ህገመንግስትና ህገመንግስታዊ ስርዓቱን…