Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ በኦነግ አመራር አባላት መካከል የተፈጠረ አለመግባባትን አስመልክቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራር አባላት መካከል የተፈጠረ አለመግባባትን አስመልክቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር አካላት መካከል ተፈጠረውን አለመግባባት…

የባህርዳር አውሮፕላን ማረፊያ “የባህርዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ” ተብሎ እንዲጠራ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አመታት "የባህርዳር ግንቦት 20 አውሮፕላን ማረፊያ" ተብሎ ይጠራ የነበረው የባህርዳር አውሮፕላን ማረፊያ"የባህርዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ" ተብሎ እንዲጠራ ተወሰነ፡፡ ባለፉት አመታት "የባህርዳር ግንቦት 20 አውሮፕላን…

ተጨማሪ 544 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 108 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 284 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 544 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ባወጣው እለታዊ መረጃ 1 ሺህ 108 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውንም…

በሱማሌ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱማሌ ክልል ሲቲ ዞን በህገ-ወጥ መንገድ ሰዎችን ጭኖ ወደ ጅቡቲ ለማሻገር ሲጓዝ በነበረ የሚኒባስ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ23 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ደረሰ::…

የአበባ እርሻ ልማት ኩባንያዎች የቴክኖሎጂ ዕውቀት ሽግግር መፍጠር እንዳለባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሼር ኢትዮጵያ የአበባ እርሻ ልማት ኩባንያን የስራ እንቅስቃሴ ተመልክቷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ባቱ፣ አዳሚቱሉ እና ቆቃ…

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በቆቦ እና ወልዲያ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ፍሬአለም ሽባባው እና የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ሀላፊ ሜጀር ጄነራል ጥጋቡ ይልማ በቆቦ እና ወልዲያ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ጎበኙ፡፡ አመራሮቹ…

የአምባሳደር ስዩም መስፍን የትዳር አጋር እና ልጃቸው ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምባሳደር ስዩም መስፍን የትዳር አጋር ወይዘሮ ፈለገህይወት በርሔና ልጃቸው አጋዚ ስዩም ለሁለተኛ ጊዜ  በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ሁለተኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበዋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መርማሪ ፖሊስ ከዚህ በፊት…