የዜና ቪዲዮዎች የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በነዋሪዎች ዘንድ ያለውን ቅሬታ ለመፍታት እየሰራ ነው Feven Bishaw Dec 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iwsHt-QHHDc
የዜና ቪዲዮዎች ህወሓት በትግራይ ክልል የማንነት ጥያቄ በሚያነሱ ዜጎች ላይ የፈፀማቸው በደሎች Feven Bishaw Dec 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=s-8OEmGnbvo
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አልጄሪያ የፓርላማ ለፓርላማ ግንኙነት ማጠናከር እንዳለባቸው ተገለፀ Feven Bishaw Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና አልጄሪያ የፓርላማ ለፓርላማ ግንኙነት ማጠናከር እንዳለባቸው ተገልጿል። በአልጄሪያ የኢትዮጵያ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከአልጄሪያ የህዝብ ተወካዮች ፕሬዚዳንት ቼኒን ስሊማን ጋር ተወያይተዋል።…
የዜና ቪዲዮዎች የህወሓት ቡድን የፈፀመው ተግባር አሰቃቂ፣ ጭካኔ የተሞላበትና በዓለም አቀፍ ወንጀል የሚያስጠይቅ ነው- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ Feven Bishaw Dec 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=V7GyyOsMXqI
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በአዳማ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አስተያየት Feven Bishaw Dec 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=H6K2qHvUNuM
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈዉ 1 ወር ኦነግ ሸኔ ላይ በተወሰደ እርምጃ 370 የኦነግ ሸኔ አባላት ተደመሰሱ Feven Bishaw Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ ባለፈዉ አንድ ወር ኦነግ ሸኔ ላይ ሲወስድ በነበረዉ እርምጃ 370 የኦነግ ሸኔ አባላት መደምሰሳቸው ተገለፀ፡፡ እንዲሁም 176 የቡድኑ አባላት ሲማረኩ፤ 154 በህዝቡ መያዛቸዉን የኦሮሚያ ፖሊስ ህዝብ ግንኙነት አስታዉቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በተያዘው ዓመት ለህዳሴ ግድብ 200 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በተያዘው ዓመት ለህዳሴ ግድብ ግንባታ 200 ሚሊየን ብር ከህብረተሰቡ ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በደቡብ ክልል በህብረተሰቡ ሰፊ ተሳትፎ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጣቶችና የአፍላ ወጣቶች ጤና ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሰራ ተገለጸ Feven Bishaw Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወጣቶችና የአፍላ ወጣቶች ጤና ትኩት ተሰጥቶት መሰራት እንደሚገባና የሚመለከታቸዉ አካላት ሚናቸዉን መወጣት እንዳለባቸዉ ተገለፀ። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉምሩክ ስርዓትን ለማሻሻል የሚያግዝ ስምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን አሰራሩን ቀልጣፋ፣ግልጽና ተደራሽ ለማድረግ አስተዋፅኦ እንዳለው የታመነበት ስምምነት ከኢትዮጵያ ፍራይት ፎርዋርደርስ ሺፒንግ ኤጀንትስ አሶስሽን ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱን የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና እነ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 5 ተከሳሾች ላይ ዐቃቤ ህግ ምስክሮቼ ከመጋረጃ ጀርባ ይመስክሩልኝ ሲል ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ Feven Bishaw Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እነ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 5 ተከሳሾች ላይ ዐቃቤ ህግ ለምስክሮቼ ደህንነት ከመጋረጃ ጀርባ ይመስክሩልኝ ሲል ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆነ። የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስት እና የፀረ…