Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፉ የዲጂታል ጤና ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ የዲጂታል ጤና ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው።   መድረኩ "ለሁሉም የዲጅታል ጤና አገልግሎትን በማዳረስ የዲጅታል ጤና ማህበረሰብ ለመገንባት እና ፈጣን የጤና አገልግሎት መፍትሄ በመስጠት ማንም ወደ ኋላ እንዳይቀር…

የኦሮሚያ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት እና የቻይና ሳይንስ አካዳሚ የአፕላይድ ኢኮሎጂ ኢንስቲቲዩት በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት እና ሽንያንግ ከተማ የሚገኘው የቻይና ሳይንስ አካዳሚ የአፕላይድ ኢኮሎጂ ኢንስቲቲዩት በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የሚሲዮኑ መሪ አምባሳደር…

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከተለያዩ ከተሞች ነዋሪዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተደዳር ከዛላምበሣ፣ ውቅሮ፣ አዲግራት እና ዕዳጋ ሐሙስ ከተሞች ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየ፡፡ በውይይቱ ነዋሪዎቹ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጎን በመሆን ለዘላቂ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰሩ…

የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ተወካዮች በአዲስ አበባ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ተወካዮች በአዲስ አባባ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ በመገኘት ለብሔር፣…

በህንድ ባልታወቀ በሽታ ምክንያት በርካቶች ሆስፒታል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ምክንያት በርካታ ሰዎች ሆስፒታል መግባታቸው ተሰማ፡፡ በሃገሪቱ ደቡባዊ ግዛት አንድራ ፕራዴሽ ውስጥ ምንነቱ ባልታወቀው በሽታ ቢያንስ አንድ ሰው ለህልፈት ሲዳረግ 227 ሰዎች ሆስፒታል ገብተዋል ነው የተባለው ፡፡…