የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ብቻዋን የሕግ የበላይነትን የማስከበሩን ዘመቻ በብቃት ታጠናቅቃለች -ጠ/ሚ ዐቢይ Feven Bishaw Nov 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ብቻዋን የሕግ የበላይነትን የማስከበሩን ዘመቻ በብቃት ታጠናቅቃለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ የሐሰተኛው አጥፊ ቡድን መጨረሻ ተቃርቧል በማለትም ተናግረዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡ በተለይም ባለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲፕሎማቶች መንግስት በትግራይ እያካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ለሚመለከተው የዓለም ዓቀፍ ማህበረሰብ ማስገንዘባቸውን ገለጹ Feven Bishaw Nov 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዲፕሎማቲክ ተልዕኮ የስራ ሃላፊዎች ጋር በትግራይ ክልል እየተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻን በተመለከተ የዌቢናር ውይይት አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ግድቡ የብርቱ ህዝቦች የአንድነታችን ፣የአብሮነታችን ማሳያ የብልጽናችን መሰረት በመሆኑ እንደ ህወሓት አይነት ባንዳዎች ከፍጻሜው ለአፍታም አያስቆሙንም- ወ/ሮ… Feven Bishaw Nov 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ313 ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል፡፡ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን ከአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለየካ ክፍለ ከተማ አስረክበዋል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር የካደውን የህወሃት የጥፋት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በአምቦ ከተማ ተካሄደ Feven Bishaw Nov 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሃት የጥፋት ቡድን የፈፀመውን ክህደት የሚያወግዝና የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ በአምቦ ከተማ ተካሄደ። የአምቦና የአካባቢዋ ነዋሪዎች እያካሄዱ ባሉት ሰልፍ አረመኔው የጥፋት ቡድን ሀገር ለማፍረስ የሚንቀሳቀስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት የጥፋት ቡድን ያሰለጠናቸዉ የኤርትራ ተቃዋሚ ቡድኖች ሲጠቀሙበት የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ Feven Bishaw Nov 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት የጥፋት ቡድን ያሰለጠናቸዉ የኤርትራ ተቃዋሚ ቡድኖች ሲጠቀሙበት የነበረ የጦር መሳሪያ በሁመራ ከተማ ተያዘ፡፡ የተያዙት የጦር መሳሪያዎች የኢትዮጵያንና ኤርትራ መንግስትን ለመቃወም የህወሓት የጥፋት ቡድን ሲያሰለጥናቸው የቆዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርባምንጭ ከተማ እና የሀላባ ዞን ነዋሪዎች የከሃዲው ህወሓት ቡድንን የሚያወግዝ ሰልፍ አካሄዱ Feven Bishaw Nov 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርባምንጭ ከተማ እና የሀላባ ዞን ነዋሪዎችየከሃዲው ህወሓት ቡድንን የሚያወግዝ ሰልፍ አካሂደዋል። በሰልፉ ከሀዲው የሕወሓት ቡድን በሽብርተኝነት እንዲፈረጅ እና በዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ ይገባል ሲሉ የሀላባ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓትን የጥፋት ቡድን የሚቃወም ሰልፍ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Nov 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የህወሓት የጥፋት ቡድን በሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመውን የሽብር ተግባር እንደሚያወግዙ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡ ነዋሪዎቹ መከላከያ ሰራዊቱ የጀመረውን ህግ የማስከበር እና የህልውና ተልዕኮ አጠናክሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በኦነግ ሸኔ እና በህወሓት ጽንፈኞች ላይ እየተወሰደ ባለው እርምጃ 67 ታጣቂዎች ተደምስሰዋል Feven Bishaw Nov 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በኦነግ ሸኔ እና በህወሓት ጽንፈኞች ላይ እየተወሰደ ባለው እርምጃ 67 ታጣቂዎች ሲደመሰሱ ፤ 30 ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉራፈርዳ በህወሓት የጥፋት ሃይሎች በተሰጠ ተልዕኮ የ61 ዜጎችን ህይወት አጥፍተዋል የተባሉ ሶስት ወንድማማቾች ላይ ከሞት እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ ቅጣት… Feven Bishaw Nov 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሚዛን ቦንጋ 4ኛ ተዘዋዋሪ ችሎት በጉራፈርዳ በህወሓት የጥፋት ሃይሎች በተሰጠ ተልዕኮ የ61 ዜጎችን ህይወት አጥፍተዋል የተባሉ ሶስት ወንድማማቾች ላይ ከሞት እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ ቅጣት ወሰነባቸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ውሃ ሃብት እንክብካቤን ለማሻሻል ከ9 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ በላይ ስምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Nov 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከቪተንስ ኢቪደስ ኢንተርናሽናል ከተባለ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ጋር የአዲስ አበባ ውሃ ሃብት እንክብካቤን ለማሻሻል የሚያግዝ ከ9 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ በላይ ስምምነት ተፈራረመ፡፡…