ጄነራል እንዳሻው ጣሰው አዲስ ከተሾሙት ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ጋር የስራ ርክክብ አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተሰናባቹ የቀድሞ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል እንዳሻው ጣሰው አዲስ ከተሾሙት ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ጋር የስራ ርክክብ አደረጉ፡፡
በስራ ርክክብ ስነ-ሥርዓቱ ላይ ኮሚሽኑ በጀመራቸው የለውጥ…