የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተለያዩ የንግድ ህግ ጥሰት በፈፀሙ 159 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ Feven Bishaw Nov 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ወቅታዊ የሀገሪቱን ሁኔታ ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የንግድ ህግ ጥሰት በፈፀሙ 159 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ እርምጃ የተወሰደው ወቅታዊ የሀገሪቱን ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ Feven Bishaw Nov 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎንደር ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይትአካሄዱ። የጎንደር ብልፅግና ፖርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሞላ መልካሙ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት ÷የፌደራል መንግስት የጀመረው ህግ የማስከበር ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በመገኘት የወሳኝ ኩነት አገልግሎት አሰጣጥን ተመልክተዋል Feven Bishaw Nov 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በመገኘት የወሳኝ ኩነት አገልግሎት አሰጣጥን ተመልክተዋል። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በክፍለ ከተማው ወረዳ 09 በመገኘት የነዋሪነት መታወቂያ አሻራ በመስጠት…
የዜና ቪዲዮዎች በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም Feven Bishaw Nov 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Y2P9ua1ybv8&t=587s
የዜና ቪዲዮዎች ከህወሓት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኖች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Feven Bishaw Nov 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=vVSazR2mNLM
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከፖለቲካ እና ከህግ ምሁራን ጋር የተደረገ ቆይታ Feven Bishaw Nov 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=aIB9laAm1EM
የሀገር ውስጥ ዜና ከወንበዴው ህወሓት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በህዝብ እልቂት በማድረስ አገርን ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ… Feven Bishaw Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢሲ) ከወንበዴው ህዋሃት የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በህዝብ እልቂት በማድረስ አገርን ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኖች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት…
የዜና ቪዲዮዎች ባለፉት ሶስት ሳምንታት በዲፕሎማሲው መስክ የተሰሩት ስራዎችን በተመለከተ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ Feven Bishaw Nov 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2LFZufh5gNk
የዜና ቪዲዮዎች በሕወሓት ዉስጥ የመሸገዉ ቡድን በእኩይ ድርጊቱ እንዳይቀጥል ሕዝቡ አንድነቱን ማጠናከር እንዳለበት አቶ ታዬ ደንደአ ተናገሩ Feven Bishaw Nov 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=DR9BwIrNIlY
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 355 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 989 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Feven Bishaw Nov 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 725 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 355 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ እንዳስታወቁት 332 ሰዎች በፅኑ ታመው ህክምና እየተደረገላቸው…