Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰው እና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ከእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢሲ) ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰው እና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ከእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ጋዲ ቫርከን ጋር ተወያዩ፡፡ ኮሚሽነሩ ከደህንነት ሚኒስትሩ ጋር በነበራቸው ውይይት…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በእስራኤል ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ጋዲ ቫርካን ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለውን…

ም/ከ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ የሃገሪቱ ሁኔታ ላይ ከአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱን አስመልክተው ምክትል ከንቲባዋ በፌስቡክ ገፃቸው እንዳሉት…

የሁሉም የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የማምረት አቅም 85 በመቶ ይሆናል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የማምረት አቅም ከህዳር 1ቀን 2013 ጀምሮ 85 በመቶ እንደሚሆን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከሲሚንቶ አምራቶችና አከፋፋዮች ጋር በሲሚንቶ ምርት ግብይት እና ስርጭት ሰንሰለት ላይ…

የመከላከያ ሰራዊት ከየትኛውም አቅጣጫ ሊሰነዘር የሚችልን ጥቃት በብቃት መወጣትና መቀልበስ የሚያስችለው ቁመና ላይ ይገኛል – ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ የሚሰጠውን ማንኛውንም ህዝባዊ ተልዕኮ በብቃት እየፈጸመ ስሙ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ በአፍሪካ ህብረት እና በምስራቅ አፍሪካ በጉልህ የተጻፈለት ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ዛሬም እንደትናንቱ ከየትኛውም አቅጣጫ…