የሀገር ውስጥ ዜና በተያዘው በጀት አመት 350 ሺህ የመሬት ይዞታዎችን ለመመዝገብና ለማረጋገጥ ታቅዷል Feven Bishaw Nov 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 በጀት አመት 350 ሺህ የመሬት ይዞታዎችን ለመመዝገብና ለማረጋገጥ ማቀዱን የፌደራል የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ገለፀ ። ከመሬት መረጃ አያያዝ ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለመፍታት ጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሚኒስቴር ከሀይማኖት አባቶች ጋር እየተወያየ ነው Feven Bishaw Nov 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትምሀርት ሚኒስቴር በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠውን መደበኛ ትምህርት በማስቀጠል ሂደት ላይ ከሃይማኖት አባቶች ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል። የምክክር መድረኩን የትምህርት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምጣኔ እየሰፋ ቢሄድም ዜጎች የመከላከያ መንገዶችን እየተገበሩ አይደለም Feven Bishaw Nov 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምጣኔ እየሰፋ ቢሄድም ዜጎች አሁንም የመከላከያ መንገዶችን በተገቢው ሁኔታ እየተገበሩ አለመሆኑን የኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል ጤና ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢ/ር ታከለ ኡማ እና አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ በደረሰውን ጥቃት ማዘናቸውን ገለፁ Feven Bishaw Nov 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ በደረሰውን ጥቃት ማዘናቸውን ገለፁ ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጥቃቱን…
የዜና ቪዲዮዎች ኢ/ር ታከለ ኡማ እና አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ በደረሰውን ጥቃት ማዘናቸውን ገለፁ Feven Bishaw Nov 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ በደረሰውን ጥቃት ማዘናቸውን ገለፁ ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጥቃቱን አስመልክተው በፌስቡክ ገፃቸው ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በኮንስትራክሽን ዘርፍ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ለሚጠጉ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር ታቅዷል Feven Bishaw Nov 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በኮንስትራክሽን ዘርፍ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ለሚጠጉ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር መታቀዱን የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የአምስት ዓመት እቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትራምፕ በግድቡ ዙሪያ የሰጡትን አስተያየት በመቃወም ሩሲያ እና መሰል የላይኛው ተፋሰስ አባል ሀገራት የጠራ አቋም እንዲይዙ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ዶናልድ ትራምፕ የሰጡትን አስተያየትን በመቃወም ሩሲያ እና መሰል የላይኛው ተፋሰስ አባል ሀገራት የጠራ አቋም እንዲይዙ እየተሰራ መሆኑን በሩሲያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን…
ስፓርት አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑ የኢትዮጵያ ከ17ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ Feven Bishaw Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑ የኢትዮጵያ ከ17ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ መድን የቀድሞ ከ17 ዓመት በታች እና የአሁን ከ20ዓመት በታች አሰልጣኝ እንድርያስ ብርሃኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ አሰሪዎች ኮንፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ አሰሪዎች ኮንፌዴሬሽን ውህደት ፈጸሙ Feven Bishaw Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ አሰሪዎች ኮንፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ አሰሪዎች ኮንፌዴሬሽን በይፋ ውህደት ፈጸሙ፡፡ ሁለቱ የአሰሪ ኮንፌዴሬሽኖች በይፋ የኢትዮጵያ አሰሪ ፌዴሬሽኖች ኮንፌዴሬሽን በሚል ስያሜ ነው ውህደት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ እና ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ Feven Bishaw Nov 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ፡፡ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ የገቡት የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ…