የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለህዳሴ ግድብ በሶስት ወራት ውስጥ ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል Feven Bishaw Nov 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብ ዋንጫ በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች እየተዘዋወረ ነው፡፡ ዋንጫው ባለፉት 15 ቀናት ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቆየ ሲሆን በዚህ ጊዜም ከ123 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉ ተገልጿል። አሁን ላይም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Nov 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ የሉአላዊ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባዎች በየከተሞቻቸው ያሉ ጸጋዎችን በመለየት ለስራ እድል ፈጠራ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Nov 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)“የተሻለ ከተማ ለተሻለ ህይወት” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ተጠናቀቀ፡፡ ፎረሙ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ…
የዜና ቪዲዮዎች የዋቻሞ እና የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ዝግጅት Feven Bishaw Oct 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=SCs987WrG30
የዜና ቪዲዮዎች የከተማ ከንቲባዎች ፎረም ምስረታ Feven Bishaw Oct 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_MXnr_hOnT8&t=103s
የዜና ቪዲዮዎች የጎንደር እና ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ዝግጅት Feven Bishaw Oct 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=JdGNxtsS2Mo
የዜና ቪዲዮዎች የገበታ ለሃገር አካል “ወንጪ” Feven Bishaw Oct 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0DVFLrBTZTA&t=85s
የዜና ቪዲዮዎች 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በግንቦት ወር መጨረሻ ወይም በሰኔ ወር መጀመሪያ የማካሄድ ምክረ ሀሳብ ቀረበ Feven Bishaw Oct 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5NgFNin87Q4&t=52s
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ የኢትዮጵያ መንግስት እና የትግራይ ክልላዊ መንግስት ከፍጥጫ ወደ ድርድር እንዲመለሱ ጠየቀ Feven Bishaw Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የሀገራትን የፖለቲካ ሁኔታ በመከታተል የግጭት ስጋቶችን ይፋ የሚያደርገው ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ የፌደራል መንግስት እና የትግራይ ክልላዊ መንግስት ከፍጥጫ ወደ ድርድር እንዲመለሱ ጠይቋል፡፡ ቡድኑ ይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምስት የሪል ስቴት አልሚ ኩባንያዎች ለ”ገበታ ለሀገር” የ25 ሚሊየን ብር የእራት ኩፖን ገዙ Feven Bishaw Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ አምስት የሪል ስቴት አልሚ ኩባንያዎች ለ”ገበታ ለሀገር” የ25 ሚሊየን ብር የእራት ኩፖን ገዙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ ተግባራዊ ላደረጉት ኮይሻ፣ ጎርጎራ እና ወንጪ የመስህብ…