በግድቡ ዙሪያ የሚሰነዘሩ አስተያየቶች የኢትዮጵያውያንን አንድነት የሚያጠናክሩ ናቸው – የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚሰነዘሩ አስተያየቶች የኢትዮጵያውያንን አንድነት የሚያጠናክሩ እንጂ ስጋትን የሚፈጥሩ አለመሆናቸውን የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ተናገሩ፡፡
የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…