ቀጠናውን ወደነበረበት ለመመለስ የተቋቋመው የአጎራባች ክልሎች ግብረ ሃይል ያከናወናቸውን ስራዎች ገመገመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን እየተስተዋለ ያለውን የጸጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ከፌደራል መንግስት እና አጎራባች በሆኑት ክልል የተውጣጣው የከፍተኛ አመራሮች ግብረ ሃይል በህብረተሰቡ በኩል በተነሱ መሰረታዊ ጥያቄዎች ዙሪያ መፍትሄ ለማበጀት ያከናወናቸውን…