Fana: At a Speed of Life!

የ14 ዓመት ልጅ የሚመስለው የ32 ዓመቱ ወጣት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰሞኑ አንድ ሩሲያዊ ወጣት በእድሜው ምክንያት አነጋጋሪ ሆኗል። ነገሩ እንዲህ ነው፤ ዴኒስ ቫሹሪን የተባለው ወጣት በልደት የምስክር ወረቀቱ መሰረት የተወለደው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1987 ሲሆን፥ በዚህም አሁን የ32 ዓመት ወጣት ነው።…

በመተማ ከተማ 150 ሺህ ዶላር ወደ ሱዳን ሊያሸሽ የሞከረ ግለሰብ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ዮሐንስ ከተማ አስተዳደር 150 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በሕገወጥ መንገድ ይዞ ሲንቀሳቀስ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የከተማ አስተዳደተሩ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ዋና…

የኦሮሞ ባህልና ታሪክ ማእከልና የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ሃውልት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሞ ባህልና ታሪክ ማእከልና የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ሃውልት የመሰረት ድንጋይ በአምቦ ከተማ ተቀመጠ፡፡ የመሰረት ድንጋዩን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርቲስቱ 80 ቀን የሙት መታሰቢያ ላይ…

ዓለም የደረሰበትን የኢንዱስትሪ አብዮት ተመልካች እና ተቀባይ ብቻ የሚሆን ወጣት እንዲኖረን አንሻም- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከልን ዛሬ መርቀው ከፍተዋል። ይህን ተከትሎም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሰው ልጅን መስተጋብር በተለያዩ ነባራዊ ጥናቶች ላይ በማንተራስ ፤ ልዩ የቴክኖሎጂ…

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጎርፍ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ ሰመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ሰመራ ከተማ ገብተዋል። ምክትል ከንቲባዋ ሰመራ ሱልጣን አሊሚራህ ሃንፈሬ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአፋር…

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሁለት ወራት 42 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በ2013 በጀት አመት የመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት 42 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የስራ ኃላፊዎች የ2013 በጀት አመት የገቢ አሰባሰብ እቅድ እና በበጀት ዓመቱ የሁለት ወራት አፈፃፀም ዙሪያ…