Fana: At a Speed of Life!

የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትን ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ መሰራቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትን ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ መሰራቱ ተገለፀ፡፡ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በመከላከል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማትን መልሶ ለመክፈት የተደረጉ…

በናይጄሪያ የነዳጅ ማመላለሻ ቦቴ መኪና ላይ በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ የ23 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጄሪያ በነዳጅ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ታንከር ላይ ተበከሰተ ፍንዳታ ቢያንስ የ23 ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ በማእከላዊ ናይጄሪ ኮጊ በምትባል ግዛት አንድ ነዳጅ ታንከር በመፈንዳቱ ተማሪዎችን ጨምሮ ቢያንስ የ23 ሰዎች ህይወት አልፏል።…

በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የተመራው ልኡክ በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የተመራው ልኡክ በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች የ5ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ልኡኩ በአፋር ክልል በጎርፍ አደጋ የተጎዱ ዜጎችን ለማቋቋም…

የደም እንባ የምታነባው ታዳጊ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታዳጊዋ ከሰሞኑ የደም እንባ በማንባት በሃገረ ብራዚል አነጋጋሪ ሆናለች። የ15 ዓመቷ ታዳጊ ብራዚላዊት ለአንድ ሳምንት ያክል  በእንባ ምትክ ደም ከአይኗ ሲወርድ ታይቷል ነው የተባለው። እቺ ታዳጊ ከ12 ቀን በፊት ሆዷ ላይ ለተሰማት ህምም…

የጋሞ ዞን ሕዝቦች ዘመን መለወጫ ዮ ማስቃላ በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋሞ ዞን ሕዝቦች ዘመን መለወጫ ዮ ማስቃላ በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የዞኑ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ዘነበ በየነ እንዳሉት የጋሞ ሕዝቦች ማስቃላ በዓል በአለም ቱሪስቶች የሚጎበኝ ለማድረግ…

ኢትዮጵያ በታህሳስ ወር ሁለተኛዋን የመሬት ምልክታ ሳተላይት ወደ ህዋ ልታመጥቅ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በታህሳስ ወር ሁለተኛዋን የመሬት ምልክታ ሳተላይት ወደ ህዋ ልታመጥቅ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሰሎሞን በላይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምርት የሚጀምርበት ቀን ነገ ይገለፃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች እና የክልሎች ትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች በቀጣይ የትምህርት ሁኔታ ላይ ዛሬ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ ነገም ቀጥሎ የሚውል ሲሆን በውይይታቸውም በቀጣይ የትምህርት ሁኔታ ላይ ውሳኔ ያሳልፋሉ…

መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች “ገበታ ለሀገር” ፕሮጀክትን በተመለከተ ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች "ገበታ ለሀገር" ፕሮጀክትን በተመለከተ ገለጻ ተደረገ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በመርሃ ግብሩ መክፈቻ ባደረጉት ንግግር በቅርቡ እውን የሆነው…

ብሪታኒያ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆነች ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታኒያ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከባድ የሆነ ሁኔታ ውስጥ እንደሆነች ተሰማ። ሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ረገድ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ናት ሲሉ የመንግስት ዋና የህክምና አማካሪ ተናግረዋል። ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ እየሄደች ነው ሲሉም…

ፍርድ ቤቱ አሜሪካ ዊቻት ከኢንተርኔት ላይ እንዳይወርድ የምታደርገውን ሙከራ አገደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአሜሪካ ፍርድ ቤት ዊቻት የተባለው መተግበሪያ ከኢንተርኔት ላይ እንዳይወርድ (ዳውንሎድ እንዳይደረግ) የምታደርገውን ጥረት ማገዱ ተሰማ፡፡ ሃገሪቱ ባሳለፍነው ሳምንት  ዊቻት እና የአጭር ቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው ቲክቶክ መተግበሪያዎች ከኢንተርኔት…