አለም አቀፉን የፅዳት ቀን በንቅናቄ ለማሳለፍ ዝግጅት ተደርጓል- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)አለም አቀፉን የፅዳት ቀን በንቅናቄ ለማሳለፍ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር አወቀ ሀይለማርያም እና የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር እሸቱ ለማ…