ፋና ስብስብ በሮዝ ቀለም ፍቅር የተጠመደችው ወጣት Feven Bishaw Sep 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስዊዘርላንዳዊቷ ወጣት ለሮዝ ቀለም ባላት የበዛ ፍቅር ከሰሞኑ መነጋገሪያ ሆናለች። ወጣቷ የስዊዘርላድ ዜግነት ያላት እና መምህር እንደሆነች ተነግሯል። የ32 ዓመት እድሜ ያላት ወጣቷ በእጅጉ የሮዝ ቀለም ወዳጅ ስትሆን ከ15 ዓመት በላይ የሮዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱሪስት መዳረሻዎችን የማልማት ስራዎች ቱሪዝምን በማነቃቃት ሀገራዊ ምጣኔ ሀብት ለማሳደግ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተገለፀ Feven Bishaw Sep 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሁን ላይ የተጀመሩ የቱሪስት መዳረሻዎችን የማልማት ስራዎች ቱሪዝሙን በማነቃቃት ሀገራዊ ምጣኔ ሀብት ለማሳደግ የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የምጣኔ ሃብት ጉዳዮች መምህርና ተመራማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና 15 ድርጅቶችና ባለሀብቶች ለ”ገበታ ለአገር” ፕሮጀክቶች የ255 ሚሊየን ብር የእራት ኩፖን ገዙ Feven Bishaw Sep 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌዴራል ደረጃ ያሉ 15 ድርጅቶች እና ባለሀብቶች ለ"ገበታ ለአገር" ፕሮጀክቶች የ255 ሚሊየን ብር የእራት ኩፖን መግዛታቸው ተገለፀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሶስት ክልሎች "ገበታ ለአገር" በሚል የተለያዩ ፕሮጀክቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Sep 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር ተወያዩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች ዋነኛ ተልዕኮዎች ከሆኑት ለኢትዮጵያ ወዳጅ የማብዛት፣ ገፅታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ ህዳሴ ግድብ በልደታ ክ/ከተማ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከ71 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Feven Bishaw Sep 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ በአንድ ወር ብቻ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ከ71 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ የህዳሴ ግድብ ዋንጫን ለአራዳ ክፍለ ከተማ ያስረከበ ሲሆን÷ በዚህ ወቅት የአዲስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኬንያ አየር መንገድ ዳግም ወደ ሶስት የአፍሪካ ሃገራት በረራ ሊጀምር ነው Feven Bishaw Sep 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኬንያ አየር መንገድ ዳግም በሶስት የአፍሪካ ሃገራት የንግድ በረራ ሊጀምር መሆኑ ተገለፀ፡፡ አየር መንገዱ በረራ የሚጀምርባቸው ሃገራትም ጋና ፣ ሴራሊዮን እና ላይቤሪያ መሆናቸው ታውቋል፡፡ በዚህም በሳምንት አራት ጊዜ ወደ አክራ ፣…
ጤና ህፃናት ልጆችን ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል Feven Bishaw Sep 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኢትዮጵያ እስከ አሁን 64 ሺህ 301 ያህል ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን ከእነዚህም ወስጥ 644 የሚሆኑት ከ 0 እስከ 4 አመት ያሉ ሕፃናት ሲሆኑ 788 ያህሉ ደግሞ ከ 5 እስከ 14 አመት ያሉ ሕፃናት ልጆች ናቸው፡፡ ህፃናት ልጆችም…
ቴክ ቲክቶክ የማይክሮሶፍትን ጨረታ ውድቅ አደረገ Feven Bishaw Sep 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቲክቶክ የማይክሮሶፍትን ጨረታ በመጨረሻ ሰዓት ውድቅ ማድረጉ ተነገረ። አጭር ቪዲዮን የማጋራት አገልግሎት የሚሰጠው ቲክቶክ የማይክሮሶፍትን ጨረታ በመጨረሻ ሰዓት ውድቅ ማድረጉ ተሰምቷል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቻይና ባለቤትነት…
ጤና የአለም የጤና ድርጅት በአንድ ቀን ብቻ ከፍተኛ ቁጥር ያለው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ቁጥር መመዝገቡን አስታወቀ Feven Bishaw Sep 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም የጤና ድርጅት በአንድ ቀን ብቻ ከፍተኛ ቁጥር ያለው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ቁጥር መመዝገቡን አስታወቀ፡፡ በዚህም ድርጅቱ እንዳስታወቀው በአለም በአንድ ቀን ብቻ 303 ሺህ 930 ሰዎቸ በቫይረሱ ተይዘዋል። በቫይረሱ በተያዙ ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 300 ዊልቸሮችን ለአካል ጉዳተኞች አበረከቱ Feven Bishaw Sep 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲስ አመትን በማስመልከት 300 ዊልቸሮችን ለአካል ጉዳተኞች አበረከቱ። የአካል ጉዳተኛ ተሽከርካሪዎቹ ኢንተርናሽናል ፈንድ ፎር አፍሪካ ከተባለ ግብረሰናይ ድርጅት የተገኙ መሆናቸው…