የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች አስመረቀ Feven Bishaw Aug 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ14ኛ ዙር በወታደራዊ አመራርነት ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች አስመረቀ፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ ተመራቂዎች የሀገራቸውን ሉዓላዊንትና የህዝባቸውን…
የዜና ቪዲዮዎች አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ውሳኔ በባንክ መሪዎች እይታ Feven Bishaw Aug 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0Oa8JZd5YPE
የዜና ቪዲዮዎች የገርጂ መኖሪያ ቤቶች ፕሮጀክት Feven Bishaw Aug 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gG5lfRvXVtQ
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ 23 ሺህ በልጧል Feven Bishaw Aug 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ነሃሴ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ23 ሺህ በልጧል፡፡ በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው 1ሺህ 829 ሰዎች ውስጥ 1ሺህ18 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ በአጠቃላይም በመዲናዋ 23ሺህ 120 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 829 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው 17 ሰዎች ህይወት አልፏል Feven Bishaw Aug 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 23 ሺህ 35 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 829 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 37 ሺህ 665…
የሀገር ውስጥ ዜና ክረምቱን ተከትሎ ሊከሰት የሚችለውን የወባ ስርጭት ለመከላከል የቅድመ ጥንቃቄ ስራ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Aug 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ነሃሴ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ክረምቱን ተከትሎ ሊከሰት የሚችለውን የወባ ስርጭት ለመከላከል የሚያስችል የቅድመ ጥንቃቄ ስራ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው ለወባ ተጋላጭ በሆኑ 2 ነጥብ 8 ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Aug 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በወረዳው ብርብራ ገብርኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከሞጣ ወደ ግንደ ወይን የሚጓዝ አነስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ (ዶልፊን) በመገልበጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተፋሰሱ ሀገራት ከሚገኙ የዳያስፖራ አባላት ማህበረሰብ ጋር በግድቡ ድጋፍ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Aug 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፋሰሱ ሀገራት ከሚገኙ የዳያስፖራ አባላት ማህበረሰብ ጋር በታላቁ ህዳሴ ግድቡ ድጋፍ ዙሪያ ውይይት መካሄዱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባዩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በመስቀል አደባባይ መልሶ ግንባታ ስራ ላይ እየተሳተፉ ላሉ አካላት ምስጋና አቀረቡ Feven Bishaw Aug 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመስቀል አደባባይ መልሶ ግንባታ ስራ ላይ እየተሳተፉ ላሉ አካላት ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ በመስቀል አደባባይ የሚካሄደውን ሥራ በወቅቱ ለማጠናቀቅ ሌት እና ቀን…