Fana: At a Speed of Life!

አዋሽ ባንክ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የ25 ሚሊየን ብር ቦንድ ገዛ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዋሽ ባንክ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የ25 ሚሊየን ብር የቦንድ ግዢ አከናወነ። ባንኩ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ቦንድ በመግዛትና ገንዘብ በመለገስ አስፈላጊውን የፋይናንስ ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ…

የፕላንና ልማት ኮሚሽን ለተያዘው የ10 አመት መሪ የልማት እቅድ ውጤታማነት የሲቪክ ማህበራቱ ሚናቸውን እንዲወጡ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ከሚሽን የተያዘው የ10 አመት መሪ የልማት እቅድ ውጤታማነት የሲቪክ ማህበራቱ ሚናቸውን እንዲወጡ ጠየቀ:: ኮሚሽኑ ከሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ጋር በመሪ እቅዱ ላይ እየተወያየ ሲሆን፥ የፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ፍፁም አሰፋ…

ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች በመዲናዋ በትኩረት በሚሰሩ ጉዳዮች ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቀጣይ ሁለት ወራት በመዲናዋ በትኩረት በሚሰሩ ጉዳዮች ላይ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ። ምክትል ከንቲባዋ በውይይቱ ላይም በቀጣይ ትኩረት ተደርጎ…

በሻሸመኔ ዛሬ ጠዋት በጸጥታ አስከባሪዎች ላይ ቦምብ በወረወረ የኦነግ ሸኔ አባል ላይ እርምጃ መወሰዱን ፖሊስ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የጸጥታ ስራን በማከወን ላይ በነበሩ ጸጥታ አስከባሪዎች ላይ ቦምብ በወረወረ የኦነግ ሸኔ አባል ላይ እርምጃ መወሰዱን ፖሊስ ገለፀ። ዛሬ ከጠዋቱ አንድ ሰአት ተኩል አከባቢ በሻሸመኔ ከተማ 01 ወይም አዋሾ ቀበሌ…

የአንድ ቋት መጠጥ ውሃና ስነ-ንፅህና ብሔራዊ መርሃ ግብር የ2012 አፈጻጸም ተገመገመ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያና ሁለተኛ ዙር የአንድ ቋት መጠጥ ውሃና ስነ-ንፅህና ብሔራዊ መርሃ ግብር (One Wash National Program) የ2012 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ…

የከተማዋን እድገት በሚፈለገው መንገድ ለማፋጠን የገቢና ወጪ ስርዓቱን ሚዛናዊነት መጠበቅ ይገባል – ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማዋን እድገት በሚፈለገው መንገድ ለማፋጠን የገቢና ወጪ ስርዓቱን ሚዛናዊነት መጠበቅ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ፡፡   በአዲስ አበባ ከተማ በገቢ አሰባሰብ እና በኢኮኖሚው…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ በወቅታዊ ሀገራዊ እና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል፡፡ በፓርቲው ውይይት ተደርጎባቸው የተደረሰባቸውን ድምዳሜዎችና የተቀመጡ የወደፊት አቅጣጫዎችን በሚመለከት መግለጫ ያወጣ ሲሆን…

በጋምቤላ ክልል እየተገነባ የሚገኘው የፀሃይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈፃፀም 74 ከመቶ ሲደርስ÷በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተገነባው የፀሃይ ሃይል ማመንጫ…

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል በአኝዋክ ዞን እየተገነባ የሚገኘው የፀሃይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈፃፀም 74 ከመቶ ሲደርስ÷ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተገነባው የፀሃይ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተጠናቆ…

ሚኒስቴሩ ከተጠሪ ተቋማት፣ ከክልል እና ከተማ አስተዳደር የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ጋር ያካሄደውን ውይይት አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሰላም ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት፣ ከክልል እና ከተማ አስተዳደር የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ጋር ለስድስት ቀን ሲያካሂድ የነበረውን ውይይት በስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ውይይቱ የህግ ማስከበርና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች የተዳሰሱበት ሲሆን…