ቴክ ፌስቡክ በሩብ ዓመቱ 7 ሚሊየን ሀሰተኛ ፅሁፎችን ከገፁ ማጥፋቱን አስታወቀ Feven Bishaw Aug 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ በሩብ ዓመቱ 7 ሚሊየን ስለኮሮና ቫይረስ የተፃፉ ሀሰተኛ መረጃዎች ከገጹ ማጥፋቱን አስታወቀ።…
ጤና የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸው ራሳቸውን በቤት ውስጥ የሚንከባከቡ ሰዎች ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች ምንድናቸው? Feven Bishaw Aug 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋቱን ተከትሎ የጤና ተቋማትን ክትትል ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ለማዋል የተሰራ መሆኑ ተገለፀ። የቫይረሱን ምልክቶች የማያሳዩ እና ቫይረሱ ህመም የማይፈጥርባቸው ሰዎች የአኗኗራቸው ሁኔታ ታይቶ በቤታቸው ቆይተው…
ፋና ስብስብ ኬንዶን በመጠቀም በ1 ደቂቃ ውስጥ 20 ክብሪቶችን የለኮሰው ግለሰብ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት ሆኗል Feven Bishaw Aug 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማርሻል አርቱ ባለሙያ ኬንዶን ብቻ በመጠቀም በአንድ ደቂቃ ውስጥ 20 ክብሪቶችን መለኮስ መቻሉ ተሰምቷል። ቻይናዊው የማርሻል አርት ባለሙያ በአንድ ደቂቃ ውስጥ ብቻ ኬንዶን ወይም ኑንቻኩን አወዛውዞ በመጠቀም 20 የክብሪት ፍሬዎችን በማብራት የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ተሰራጭቷል Feven Bishaw Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2012 የበጀት አመት 4 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ መሰራጨቱን የክልሉ ኀብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በክልሉ በበጀት ዓመቱ 6 ሚሊየን 111 ሺህ 561 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል በጎርፍ አደጋ ለተጎዳው የአፋር ክልል እርዳታ ሰጠ Feven Bishaw Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስት በተፈጥሮ የጎርፍ አደጋ ለተጎዳው የአፋር ክልል እርዳታ ሰጠ። ክልሉ 300 ካርቶን የምግብ ዘይት፣ 350 ኩንታል ዱቄት፣ 566 ኩንታል ሩዝ፣ 620 ብርድ ልብሶች፣ 520 የዝናብ መከላከያ ሸራዎች እንዲሁም የጤና ባለሞያዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ኮሮናን ለመከላከል የሚረዱ ቁሳቁሶችን ለዞንና ልዩ ወረዳዎች የፓርቲው ፅ/ቤቶች አበረከተ Feven Bishaw Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ኮሮናን ለመከላከል የሚረዱ የንጽህና መጠበቂያ እና የህክምና ቁሳቁሶችን ለዞንና ልዩ ወረዳዎች የፓርቲው ፅህፈት ቤቶች አበረከተ፡፡ ድጋፍ የተደረገላቸው በክልሉ 16 ዞኖችና 7 ልዩ ወረዳዎች የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጦር መሳሪያ ምዝገባ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው Feven Bishaw Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመከላከል ሲባል የጦር መሳሪያ ምዝገባ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል አስታወቁ፡፡ ኢትዮጵያ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያን ለመቆጣጠርና ለማስተዳደር በወጣው በአዋጅ ላይ የጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 160 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል ፈጥረዋል Feven Bishaw Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በደቡብ ክልል ወደ ተግባር የገቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 160 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፍጠራቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እንደገለጸው÷ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በልዩ ልዩ የስራ መስኮች ተሰማርተው የሚገኙ…
ፋና 90 የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ መጠናቀቅ Feven Bishaw Aug 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8ACb8oO5lBc&t=20s
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ለውጥ ዙሪያ እየመከረ ነው Feven Bishaw Aug 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ክልላዊ ፀጥታ፣ ልማትና ሀገራዊ ለውጥ ዙሪያ ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡ በውይይቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡…