በኢትዮጵያ ዴክሳሜታዞን የተባለውን መድሀኒት የኦክሲጅን እገዛ ለሚያስፈልጋቸው የኮቪድ-19 ህሙማን እንደ ድንገተኛ ህክምና ለመጠቀም ተወሰነ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዴክሳሜታዞን የተባለውን መድሀኒት ኦክሲጅን ወይም የመተንፈሻ መሳሪያ እገዛ ለሚያስፈልጋቸው የኮቪድ-19 ህሙማን የህክምና ባለሙያዎች በሚያዙት መሰረት እንደ ድንገተኛ ህክምና ለመጠቀም መወሰኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡…