Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሪፐብሊካን ጋርድ የጥበቃ አባላት ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሪፐብሊካን ጋርድ የጥበቃ አባላት ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ፡፡ የሪፐብሊካን ጋርድ የጥበቃ አባላቱ ሃገርን ከመጠበቅ ጎን ለጎን በአከባቢ ጥበቃ ላይ የድርሻቸውን እንደሚወጡ አስታውቀዋል፡፡ የኢፌዴሪ ሃገር…

በአርሲ እና በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴ አሻራና የበጎ ፈቃድ ቀን ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ እና በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴ አሻራና የበጎ ፈቃድ ቀን ተካሄደ ። በመርሃ ግብሩ የችግኝ ተከላ፣ የደም ልገሳና የማዕድ ማጋራት ተካሂዷል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ ለፋና…

በቤጂንግ 36 አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይናዋ መዲና ቤጂንግ 36 አዲስ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ ሰዎች ተገኝተዋል። በከተማዋ ትናንት 36 አዲስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ተገኝተዋል ነው የተባለው። ቫይረሱ በዋናነት በከተማዋ ከሚገኘው ትልቅ የመገበያያ ስፍራ ሳይዛመት አልቀረም ነው…

አቶ ርስቱ ይርዳው በሶዶ ወረዳ እየተከናወኑ ያሉ የኢንቨስትመንት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ አስተዳደር እየተከናወኑ ያሉ የኢንቨስትመንት ስራዎች ጎበኙ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ከጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ጋር በመሆን በወረዳው…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ህብረት ማህበር አባላት ጋር በመሆን ችግኝ ተክለዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ህብረት ማህበር አባላት ጋር በመሆን ችግኝ ተክለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጀነር ታከለ ኡማ ከተለያዩ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር…

በሀረሪ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል ኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ተናገሩ። በሚኒስትር ዲኤታው የተመራው የልዑካን ቡድን በሀረሪ ክልል ተገኝቶ ኮቪድ-19ን ለመከላከል እና…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ፒዬር ንኩሩንዚዛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቡሩንዲዉ ፕሬዚዳንት ፒዬር ንኩሩንዚዛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ሀዘቸውን የገለፁት አዲስ አበባ በሚገኘው የቡሩንዲ ኤምባሲ በመገኘት መሆኑን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…