በኮቪድ19 ሳቢያ ተጋላጭ የሆኑ የከተማ ልማት ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ፕሮግራም የታቀፉና በኮቪድ 19 ሳቢያ ለችግር ተጋላጭ የሆኑ የከተማ ልማት ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።
ስምምነቱ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር፣ በሠራተኛና ማህበራዊ…