Fana: At a Speed of Life!

ለተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአምባሳደሮች ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በተለያዩ ሃገራት እንዲወክሉ ለተሾሙ አዳዲስ አምባሳደሮች ላለፉት አራት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በስልጠናው ማጠናቀቂያ ላይ ተገኝተው የመዝጊያ ንግግር…

የሀብት ምዝበራዎችና ኢ-ሰብዓዊ ጥሰቶች በሚዲያ በመቅረባቸው የተከፉት የተግባሩ ተሳታፊዎች ናቸው- አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሲፈጸሙ የነበሩ የሀብት ምዝበራዎች በመገናኛ ብዙሃን በመቅረባቸው የተከፉት የተግባሩ ዋነኛ ተሳታፊዎች መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ። አቶ ንጉሱ የሃብት ምዝበራ ተዋንያኖች…

የአዲስ አበባ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሚሊየን በላይ በጎ ፈቃደኞች የሚሳተፉበት የአዲስ አበባ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር ነገ ይጀመራል፡፡   መርሀግብሩ ለአራት ወራት ይቆያል የተባለ ሲሆን ይህን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፣…

በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሺህ 500 በልጧል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሺህ 500 በልጧል፡፡ በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው 86 ሰዎች ውስጥ 66 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ በአጠቃላይም በመዲናዋ 1ሺህ 510 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 92 የላብራቶሪ ምርመራ 86 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰው ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስት ዶ/ር ሊያ አስታወቁ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች…

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ቴምፕል ኦፍ ጎድ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጎዳና ላይ የወደቁ ወገኖችን የመደገፍ ስራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ቴምፕል ኦፍ ጎድ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጎዳና ላይ የወደቁ ወገኖችን የመደገፍ ስራን ጎበኙ፡፡ ጠቅላይ ዐቃቤ ወ/ሮ አዳነች አበቤ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ለመረዳዳት የግድ የበጎ አድራጊ…