Author
Feven Bishaw 6822 posts
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መርሃ ግብሩን በሐዋሳ ታቦር ተራራ አስጀምረዋል
https://www.youtube.com/watch?v=8971jYHXPBg
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ የክትባት ጉባኤ ላይ ተሳተፉ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ የክትባት ጉባኤ ላይ ተሳተፉ፡፡
ፕሬዚዳንቷ በጉባኤው ባደረጉን ንግግር ኮቪድ-19 ን ለመቆጣጠር ለሚደረገው ዓለም አቀፍ ጥረት የጉባኤው ፋይዳ ከፍተኛ ነው ብለዋል ፡፡
ከ20 ዓመት በፊት ከ30…
የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በባሕር ዳር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የመተከልና አካባቢው ኮማንድ ፖስት አፈጻጸምን በተመለከተ በባሕር ዳር ተወያይተዋል።
አፈጻጸሙ የተገመገመው የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህና…
የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ 40 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚገመት 40 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የህክምና ቁሳቁሶችን ለጤና ሚኒስቴር በድጋፍ አበረከተ።
ድጋፉ በዋናነት ቫይረሱን ለመከላከል ግንባር ቀደም ሆነው ለተሰለፉ የጤና ባለሙያዎች…
አትሌት ወንድወሰን ከተማ አበረታች መድኃኒት በመጠቀሙ የአራት ዓመት እገዳ ተጣለበት
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ወንድወሰን ከተማ አበረታች መድኃኒት በመጠቀሙ የአራት ዓመት እገዳ እንደጣለበት የብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
ጽህፈት ቤቱ አትሌት ወንድወሰን ከተማ ማሞ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ታኅሣሥ 1/2019 በቻይና…
በአዲስ አበባ እስከአሁን 1ሺህ343 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እስከአሁን 1ሺህ343 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፡፡
በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው 169 ሰዎች ውስጥ 138 ሰዎች ከአዲስ አበባ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
ይህንን ተከትሎም የአዲስ አበባ…
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጄምስ ሞርጋን ጋር ተወያዩ።
አምባሳደር ጄምስ ሞርጋን በውይይቱ ወቅት ደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም በሚጎዳ በማንኛውም ጉዳይ ላይ እጇን…