Fana: At a Speed of Life!

የዓለም የሠራተኞች ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የሠራተኞች ቀን በዓለም ለ131ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ45ኛ ጊዜ ተከበረ ። ቀኑ በየዓመቱ ሚያዚያ 23 ቀን የሚከበር ሲሆን ሠራተኞች ያደረጉትን ትግል ለማስታወስ የሚከበር ነው። ዘንድሮ ቀኑ በኢትዮጵያ “ራሳችንን እና…

ትምህርት በቤቴ” በሚል ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ትምህርታቸውን የሚከታተሉበት ስርዓት ተዘረጋ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትምህርት በቤቴ" በሚል ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ትምህርታቸውን የሚከታተሉበት ስርዓት መዘርጋቱን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ   እንደገለጹት በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ…

የህዳሴ ግድብን ገንብቶ ማጠናነቅ ለኢትዮጵያ የልማት ብቻ ሳይሆን የህልውናም ጉዳይ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብ ግንባታን ማጠናቀቅ ለኢትዮጵያ የልማት ብቻ ሳይሆን የህልውናም ጉዳይ መሆኑን በአባይ ጉዳይ ብዙ ጥናት ያደረጉ እና የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን አባል ገለፁ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ከኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…