Fana: At a Speed of Life!

በደሴ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደሴ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ። ዛሬ አገልግሎት መስጠት የጀመረው የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያ በቀን በአማካይ 300 ሰዎችን መመርመር እንደሚያስችል የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደሴ ቅርንጫፍ አስታውቋል።…

ወባን ለመቆጣጠርና ለማጥፋት በጤና ሚኒስቴርና በአጋር አካላት መካከል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወባን ለመቆጣጠርና ለማጥፋት በጤና ሚኒስቴርና በአጋር አካላት መካከል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዲኤታው ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ፈርመውታል። ሚኒስትር ዲኤታው ወባን የማስወገዱ ተግባር በመላ ሀገሪቱ እየተከናወነ መሆኑን…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለረመዳን ጾም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለረመዳን ጾም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቷ በመልዕክታቸው ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ የተባረከ የረመዳን ጾም ይሆን ዘንድ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።…

ቦሪስ ጆንሰን የፊታችን ሰኞ ወደ ሥራ ለመመለስ አቅደዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን የፊታችን ሰኞ ወደ ሥራ ለመመለስ ማቀዳቸው ተሰማ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮርና ቫይረስ በሃገሪቱ እያስከተለ ያለውን ችግር ለመቆጣጠር በማሰብ ወደ ስራ ለመመለስ ማሰባቸውን ቴሌግራፍን ዋቢ ያደረገው የሲ ጂ…