Fana: At a Speed of Life!

የሰራተኛውንና የስራ አመራሩን ከኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚያስችል የስራ ቦታ ምላሽ ፕሮቶኮል ወጣ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰራተኛውንና የስራ አመራሩን ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል የስራ ቦታ ምላሽ ፕሮቶኮል ወጣ። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በፍጥነት እየተስፋፋ በመጣው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት የአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነቱን…

የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ለኮቪድ-19 ብሄራዊ አስተባባሪ ኮሚቴና ለጤና ሚኒስቴር የተለያዩ ቁሳቁሶች አበረከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ለኮቪድ-19 ብሄራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ እና ለጤና ሚኒስቴር የቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ፅህፈት ቤቱ 100 ብርድ ልብስ፣ 100 አንሶላ፣ 100 ፍራሽ፣ አምስት ዊልቸር እና ሶስት የጽኑ ህሙማን ለማከም…

በምእራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምእራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ትናንት የደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አስከተለ። የቤሮ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ቦልሳ ከበደ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ በአደጋው የሰው ህይወት ባይጠፋም በወረዳው የጋቢሳ ቀበሌ…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከውጭ ለሚገቡ እንግዶች መቆያ ተጨማሪ 10 ሆቴሎች ተዘጋጁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ቱሪዝም ቦርድ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከውጭ ለሚገቡ እንግዶች ለ14 ቀን መቆያ እንዲያገለግሉ ከተመረጡ ሁለት ሆቴሎች ተጨማሪ 10 ሆቴሎች መመረጣቸውን ገለጹ። በአዲስ አበባ ከሚገኙ ከደረጃ አንድ እስከ…

በአዳማ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱን በክልሉ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተቋቋመው ግብረ ሃይል ገለጸ፡፡ ከግለሰቡ ጋር ንክኪ የነበራቸው 24 ሰዎች ተለይተዋልም ነው የተባለው። ግብረ ሃይሉ በህብረተሰቡና…

በደጀን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ 2 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ደጀን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ 2 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው ትላንት ከለሊቱ 6 ሰዓት ከ30 ሲሆን 44 የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አሳፍሮ ወደ ደቡብ ጎንደር በመጓዝ ላይ የነበረ ተሽከርካሪ…